ዜና

Rate this item
(5 votes)
በትግራይ ክልል ዓረናን ትደግፋላችሁ የተባሉ አራት ባለሀብቶች፣ ዛቻና ማስፈራሪያ እንደደረሰባቸው ምንጮች ሲገልፁ ፓርቲው በበኩሉ፤ ዛቻውና ማስፈራሪያው እውነት መሆኑን ጠቁሞ የአረና ደጋፊዎች ግን ሁለቱ ባለሃብቶች ብቻ ናቸው ብሏል፡፡ በመጪው ምርጫ በክልሉ ዋና የህወሐት ተፎካካሪ ሆኖ ለመወዳደር ያቀደው ዓረና፤ በየከተሞቹ ህዝባዊ ስብሰባ…
Rate this item
(6 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድና የቱር ኦፕሬተርስ አሶስዬሽን የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ቱሪስቶችን ቁጥር ለመጨመር፣ በትራንስፖርትና በአገልግሎት ክፍያ ዋጋ ላይ ቅናሽ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ የሆቴሎች ዋጋም ይቀንሳል ተብሏል፡፡ በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድና አገልግሎት ሰጪ የሆነው የአስጐብኚ ድርጅቶች ማኅበር (ቱር…
Rate this item
(0 votes)
በፌደራል የስነምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ ከባድ የሙስና ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞ የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ እና ምክትላቸው አቶ ገ/ዋህድ ወ/ጊዮርጊስን ጨምሮ በ3 መዝገቦች የተካተቱ ተከሣሾች ላቀረቡት የክስ መቃወሚያ ብይን ለመስጠት ፍ/ቤቱ በድጋሚ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ የዋለው…
Rate this item
(0 votes)
የሼፎችና ባሬስታዎች ውድድር ይካሄዳል ሁለተኛው “ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2006”፤ ከግንቦት 8 እስከ 10 በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ኦዚ ሆስፒታሊቲ እና ቢዝነስ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ ማሽኖችና ሶፍትዌር አቅራቢዎች፣ የሆቴል አማካሪ ድርጅቶች፣ ሆቴሎች፣ ሪዞርቶች ፣…
Rate this item
(4 votes)
የአዲስ አበባና ኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላንን ጨምሮ የተለያዩ አስተዳደራዊ ጥያቄዎችን በማንሳት ተቃውሟቸውን የገለፁ የሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፤ “ጥያቄያችን አልተመለሰም” በሚል እስከ ትላንትና ድረስ በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት እና መስጊዶች እንደተጠለሉ መሆናቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ተማሪዎች ከአነሷቸው ጥያቄዎች መካከል የአዲስ አበባ ኦሮሚያ…
Rate this item
(0 votes)
ከሩብ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን ፎቅ እንደሚያስገነባ የገለፀው ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል፤ በቡራዩ እና በቢሾፍቱ ሁለት ዘመናዊ ሪዞርቶችን ሊያስገነባ ነው፡፡ ባለፈው ህዳር ወር ስራ የጀመረው ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል፤ አለማቀፍ ደረጃዎችን በማሟላት በሃገራችን አሉ ከሚባሉ ሆቴሎች አንዱ መሆኑን የገለፁት…