ዜና

Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነጽሑፍ ትምህርት ክፍል ለረጅም አመታት በመምህርነት ያገለገሉት ዶ/ር ዮናስ አድማሱ በተወለዱ በ69 ዓመታቸው በትላንትናው ዕለት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ ህዳር 6 ቀን1935 ዓ.ም ከእናታቸው ከወ/ሮ ጌጤነሽ (ውባለ ጐንደር) ቸኮል እና ከአባታቸው ከቶ አድማሱ ሃዳስ ማርያም…
Rate this item
(6 votes)
በቅርቡ ለንባብ የበቃውና የብዙዎችን ትኩረት በመሳብ አነጋጋሪ የሆነው የፕሮፈሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘ መጽሐፍ፤ በነገው ዕለት ታዋቂ ምሑራን፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራርና ጋዜጠኞች በተገኙበት በብሔራዊ ትያትር አዳራሽ፤ በተለያዩ ሐሳቦች ዙሪያ ፊት ለፊት ተገናኝተው ውይይት እንደሚያደርጉበት ተገለፀ፡፡ በሰማያዊ ፓርቲ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የስድስተኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ÷ ካህናት እና ምእመናን ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባት ሊኾን ይገባል የሚሉትን ዕጩ በመጠቆም እንዲሳተፉ ጠየቀ፡፡ አስመራጭ ኮሚቴው፣ ስለ ስድስተኛው ፓትርያሪክ የምርጫ ሂደትና የተመረጡት ፓትርያሪክ ስለሚሾሙበት ቀን ለቤተ ክርስቲያኒቱ ካህናትና…
Rate this item
(1 Vote)
በምርጫ 97 ዓ.ም በመራጭነት ለመመዝገብ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግባቸው የነበሩት መስፈርቶች በዘንድሮው የአካባቢና የማሟያ ምርጫ በቸልተኝነት መታለፋቸውን የጠቆሙ መራጮችና የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፤ የነዋሪነት ማረጋገጫ የቀበሌ መታወቂያ፣ በቀበሌው የነበረው የነዋሪነት ዘመን ቆይታና ከ18 ዓመት በላይ የሚለው የዕድሜ ገደብ በሚገባ መሟላቱ ሳይረጋገጥ የመራጭነት…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ ታይምስን በተመለከተ ወደ ፍርድ አመራለሁ ብሏል የሕዝብን ሐሳብ ማናወጥ፣ሕዝቡን በሕገ-መንግስቱ ላይ ማነሳሳትና የመንግስትን ስም በማጥፋት ሦስት ክሶች ክስ የቀረበበት የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳኝለኝ እንዲከላከል ፍርድ ቤቱ ወሰነ፡፡ ማስተዋል አሣታሚ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በበኩሉ እነዚህን ዕትም…
Rate this item
(0 votes)
አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) በማተሚያ ቤት ዕጦት ምክንያት ለተቋረጠው የፓርቲው ልሳን ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ዝግጅቶች እና እርዳታዎችን አሰባስቦ የማተሚያ ማሽን ለመግዛት ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው በትናንትናው ዕለት በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ለአንድ ዓመት ከሁለት ወር ያህል የመንግሥት…