ዜና
“ዋስትና ለሠርቪስ ብቻ ነው” ሃሮን ኮምፒውተርስ የሂሣብ መመዝገቢያ ማሽኖች (ካሽ ሬጅስተር) እያስመጣ ከሚያከፋፍለው “ሃሮን ኮምፒውተርስ” በቅርቡ የሂሣብ መመዝገቢያ ማሽኖችን የገዙ ተጠቃሚዎች ማሽኑ አስፈላጊ የሆኑ ፕሮግራሞች ሣይሟሉለት እንደተሠጣቸውና ማሽኑ የአንድ ዓመት ዋስትና እያለው ለማሠሪያ ተጨማሪ ክፍያ እንደተጠየቁ ተናገሩ፡፡ በመርካቶ የንግድ መደብር…
Read 1787 times
Published in
ዜና
“ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ የፈለገው ይሁን” አሉኝ፤ ከቤኒሻንጉል ክልል ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው በፍኖተ ሰላም ድንጋያማ መጠለያ ውስጥ ያገኘኋቸው አዛውንት፡፡ በአማራ ክልል የከሠላ ወረዳ ተወላጅ የኾኑት አዛውንት፤ ኑሮ አልቃና ቢላቸው…
Read 3820 times
Published in
ዜና
አዲስ አበባ መርካቶ አካባቢ ቤሩት ሆቴል በሚባለው ስፍራ ለ50 አመት እንዲያገለግል ታስቦ በነዋሪዎች መዋጮ የተሠራው የኮብልስቶን መንገድ፣ ሁለት ወር ሳያገለግል በመበላሸቱና ሰፈሩ በመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ በመጥለቅለቁ እንደ አዲስ እንዲገነባ ሰሞኑን ተወሰነ፡፡ አንድ ቦታ ሲበጠስ እየተመዘዘ እንደሚያልቅ “ዳንቴል” ተስፋ አስቆራጭ እየሆነ…
Read 2849 times
Published in
ዜና
በሚያዚያው ምርጫ ለመወዳደር በአዲስ አበባና በተለያዩ አካባቢዎች እጩዎችን ያቀረበው የመላ ኦሮሞ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ለፓርቲዎች በተዘጋጀው የእጩዎች ማስተዋወቂያና የክርክር መድረክ ላይ እንዳልሳተፍ ተከልክያለሁ በሚል የአዲስ አበባ መስተዳድርን ወነጀለ፡፡ ባለፈው እሁድ በተለያዩ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች የፖለቲካ ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን ለመራጩ ህዝብ…
Read 2574 times
Published in
ዜና
ዩኒቨርሳል ክሊኒክ የታይፎይድ በሽታን መርምሮ ውጤቱን በ37 ደቂቃዎች ውስጥ ለማረጋገጥ የሚያስችል መሣሪያ ማስመጣቱን የገለፀ ሲሆን፤ በታይፎይድ ህክምና ላይ በመላ አገሪቱ ይታዩ የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል መሆኑን የክሊኒኩ ሃኪም ተናግረዋል፡፡ በአገራችን ውስጥ በስፋት ሲያገለግሉ የቆዩ መሳሪያዎች ሁለት ጉድለት እንደነበረባቸው ዶ/ር ምክሩ…
Read 2665 times
Published in
ዜና
የሶርያ ምግቦች አዘጋጅቶ ለተጠቃሚዎች የሚያቀርብ ሬስቶራንት በ2 ሚሊዮን ብር ተቋቁሞ በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ሦስት ተጨማሪ ሬስቶራንቶችን ለመክፈት እንደተዘጋጀ ሶሪያዊው ባለሀብት ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በግብጽ፣ ፊሊፒንስ፣ ዱባይ፣ ቤሩት እንዲሁም በሶሪያ ተመሣሣይ ሬስቶራንቶችን መክፈታቸውን የሚናገሩት የድርጅቱ ባለቤት አህመድ አሊ…
Read 3508 times
Published in
ዜና