ዜና

Rate this item
(5 votes)
ለቁጥሩ መቀነስ በተሰጠው ምክንያት ኮሚሽኑ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባዋል ተብሏል ለመረጃ ፍተሻው 61 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ወጪ ሆኗል የአማራ ክልል ህዝብ ብዛት ከሌሎች ክልሎች በተለየ ሁኔታ ከትንበያው በጣም ዝቅ ብሎ በመገኘቱ የኢንተርሴንሳል ሥነ ህዝብ ናሙና ጥናትና የመረጃ ፍተሻ ተካሄደ፡፡ በጥናቱ…
Rate this item
(0 votes)
የማይገባውን ብልጽግና ለማግኘት አስቦ ባልተሰጠው ስልጣንና ሃላፊነት የንግድና ኢንዱስትሪ ሠራተኛ ነኝ በማለት ደረቱ ላይ የተሳሳተ ባጅ አንጠልጥሎ፣ በየሱቁ እየገባ የዘይት ዋጋ በመጠየቅ “ከዋጋ በላይ ነው የምትሸጡት፤ ሱቃችሁን አሽጋለሁ” እያለ ጉቦ ሲቀበል የነበረው ወጣት በአንድ አመት ከሁለት ወር እስራት እና በ70…
Rate this item
(21 votes)
በሌሊት እርቃኔን ሆኜ ቀዝቅዛ ውሃ እየተደፋብኝ ምርመራ ይካሄድብኛል” - ወ/ሮ አልማዝ “የተቋሙን ስም ለማጉደፍ የታሰበ የሃሰት አቤቱታ ነው” - ፀረ ሙስና ኮሚሽን የፀረ ሙስና ኮሚሽን ባለፈው ወር ወደ ፍ/ቤት ባቀረባቸው ተጠርጣሪዎች ላይ የጀመረውን ምርመራ እንዳላጠናቀቀ በመግለፁ፤ ለሦስተኛ ጊዜ የ14 ቀናት…
Rate this item
(10 votes)
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) መንግስትና ገዢው ፓርቲ የአገሪቷን ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀማቸው አገርን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ ሊቆም እንደሚገባ ገለፀ፡፡ ከትላንት በስቲያ ፓርቲው በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ “የኢህአዴግን ስርዓት ከቀደሙት አምባገነን ስርዓቶች ለየት የሚያደርገው ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ስልጣን…
Rate this item
(7 votes)
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አካል የሆነው የአባይ ወንዝ አቅጣጫ የማስቀየር ስራ መከናወኑንና በግብፅ በሱዳን እና በኢትዮጵያ የተቋቋመው የኤክስፐርቶች ቡድንን ሪፖርት ይፋ መደረግን ተከትሎ ከግብፅ በኩል እየተሰሙ ያሉ ጉዳዮችን በሚመለከት የመንግስታቸውን አቋም እንዲያብራሩ ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥያቄ የቀረበላቸው በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር…
Rate this item
(4 votes)
በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ቀርቦበት የ18 ዓመት እስራት የተፈረደበት እና ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ማንኛውም ሠው እንዲጠይቀው መደረጉን ባለቤቱ ጋዜጠኛ ሠርካለም ፋሲል ለአዲስ አድማስ ገለፀች፡፡ ላለፉት 22 ወራት ከአራት ሰዎች በስተቀር ማንም እንዳይጠይቀው ተከልክሎ እንደነበር…