ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“በርካታ የትግራይ አካባቢዎች በረሃብ ዋዜማ ላይ ይገኛሉ” - የተመድ ዋና ፀሃፊ ኦንቶኒዮ ጉቴሬዝ በትግራይ ክልል 350 ሺ ሰዎች ለረሃብ ተዳርገዋል ተብሎ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የሚሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ ነው ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያስታወቀ ሲሆን የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ…
Rate this item
(0 votes)
ከውጭ የሚገኘው ድጋፍ በመቀነሱ ምክንያት ለሚከሰቱ የኢኮኖሚ ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት የሚያስችልና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ከተወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ የተከሰቱ ተጨማሪ ወጪዎችን ለመሸፈን የሚያግዝ እንዲሁም በመጪው ክረምት ሊከሰት ይችላል ተብሎ የታሠበውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ተግባር ይውላል የተባለውን የ26 ቢሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
 ሁለተኛው ዙር ምርጫ ጳጉሜ 1 ይካሄዳል በተለያዩ የምርጫ ክልሎች የድምጽ መስጫ ወረቀቶች ላይ ጉድለቶች መገኘታቸውን ተከትሎ ጉድለት የተገኘባቸው የምርጫ ክልሎች የድምጽ መስጫ ቀን መራዘሙን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፤…
Rate this item
(0 votes)
 ዛሬ የህንጻ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ይከናወናል በ1998 ዓ.ም በሊቀ ህሩያን መለስ አየለ የተቋቋመውና 1ሺህ የሚጠጉ የአዕምሮ ህሙማንን ከጎዳናና ከሀይማኖት ተቋማት በር ላይ በማንሳት፣ ለ15 ዓመታት በአስቸጋሪ ቦታና የኪራይ ቤት የቆየው ጌርጌሲዮን የአዕምሮ መርጃ ማህበር ከመንግስት 3ሺህ ካሬ ሜትር…
Rate this item
(0 votes)
 በዘንድሮው አገራዊ ምርጫ በግል እጩነት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በምርጫ ክልል 28 የሚወዳደረው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፤ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያውን ነገ በሲኤምሲ አደባባይ ያካሂዳል፡፡ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ እንደሚካሄድ በሚጠበቀው በዚህ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ ኪነ- ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
 በዘንድሮው አገራዊ ምርጫ በግል እጩነት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በምርጫ ክልል 28 የሚወዳደረው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፤ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያውን ነገ በሲኤምሲ አደባባይ ያካሂዳል፡፡ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ እንደሚካሄድ በሚጠበቀው በዚህ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ ኪነ- ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን…
Page 5 of 353