ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የፌደራል፣ የክልልና የከተማ መንገዶች ጥገናና ደህንነት ሥራ ላይ ለመሠማራት በአዋጅ የተቋቋመው የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት፤ የተለያዩ ክፍተቶች እንዳሉበትና ወደ ኪራይ ሰብሳቢነት የሚመሩ አሠራሮች መኖራቸውን መገንዘቡን የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ራሺድ መሐመድ እና የፌደራል ሥነ ምግባርና…
Rate this item
(0 votes)
የንግዱን ማኅበረሰብ ከተለመደው ባህላዊ አሠራር አላቅቆ ዘመናዊ ዘዴን እንዲከተል ለማድረግና ወቅታዊ በሆኑ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት ትልቅ ጉባኤ ማዘጋጀቱን “ፓወር ሃውስ ዊኒንግ ስትራተጂ ሴንተር” አስታወቀ፡፡ በመጪው ሐሙስ በሸራተን አዲስ በሚካሄደው ውይይት፣ በግል ንግድ የተሰማሩ ሰዎች ከተለመደው አሠራር ወጥተው በአገርም ሆነ…
Rate this item
(9 votes)
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ጽ/ቤት ከሁለት ዓመት በፊት የወጣውንና እስካሁን ያልተተገበረውን የፌደራል የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ አሽከርካሪዎች ላይ ተግባራዊ ማድረግ እንደጀመረ ተገለፀ፡፡ የእግረኞች እና “ሌሎች የደንብ መተላለፎች”ን የሚመለከተው የደንቡ ክፍል በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል፡፡ ከሚያዚያ 1 ቀን 2005…
Rate this item
(10 votes)
በቅርቡ ከቤኒሻንጉል ክልል ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ፍኖተሠላም ከተማ መጠለያ ውስጥ የቆዩትና ወደነበሩበት እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ክልል ተወላጆች፣ የገንዘብና የሞራል ካሣ ሊከፈላቸው ይገባል ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና አስተዳዳሪ አቶ አህመድ ናስር በበኩላቸው፤ ክልሉ በአሁን ሰዓት ተፈናቃዮቹን በማረጋጋት…
Rate this item
(7 votes)
‹ከ200 በላይ እጩዎቻችንና ታዛቢዎቻችን ታስረው በምርጫ መሳተፍ ይከብደናል - ዶ/ር አየለ አሊቶ ‹‹ቀልዱን ብቻቸውን ይቀልዱ፤ ምርጫ የለም ንጥቂያ ነው›› - ኢንጂነር ሃይሉ ሻወል ‹‹የሲዳማ ዞን ህዝብ ወደ ምርጫው እንድንገባ ገፋፍቶኛል›› በሚል በምርጫው ላለመሳተፍ ከወሰኑት 33ት ፓርቲዎች በመነጠል የምርጫ ምልክት ወስዶ…
Rate this item
(1 Vote)
የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት አቶ ኡሞድ ኡቦንግ ከክልል ፕሬዚዳንትነታቸው ተነስተው በፌደራል መንግስት መመደባቸው ታወቀ፡፡ ሰሞኑን በክልሉ በተካሄዱ ተከታታይ የስራ አስፈፃሚ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ እና የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ስብሰባ ላይ አቶ ኡሞድ ከክልል ፕሬዚዳንትነታቸው በመነሳት በፌደራል መንግስት በስራ ሃላፊነት…