ዜና
በ1ኛው የሚዲያና የኪነጥበብ ባለሙያዎች የእግር ኳስ ውድድር አዲስ አድማስ ከኢትዮጽያ ሬዲዮና ቴሌቪዚን ድርጅት ጋር ለዋንጫ ተጋጥሞ 1ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ የ2003 ጋዜጠኞች ቡድን በተመሳሳይ ከአርቲስቶች ጋር ለደረጃ ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃን አግኝቷል፡፡ የአዲስ አድማስ ቡድን በዚሁ ዓመት ታላቁ…
Read 4603 times
Published in
ዜና
የመንግስት መስሪያቤቶች በበዙበትና የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በሚገኝበት ህንፃ ትናንት ከሰአት በኋላ በተከሰተ ከፍተኛ ፍንዳታ በርካታ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ የተሰጋ ሲሆን፤ ብዙም ሳይቆይ ጠ/ሚሩ ንግግር ያሰሙበታል ተብሎ ይጠበቅ በነበረ የፖለቲካ ፓርቲ ስብሰባ ላይ አንድ ታጣቂ በተኩስ እሩምታ በርካታ ወጣቶችን ገደለ፡፡
Read 4518 times
Published in
ዜና
ርቅ ምክንያት ለረሃብ የተጋለጡ ዜጎች ከአምናው በእጥፍ መጨመሩ አሳሳቢ እንደሆነ የገለ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላት፤ ለረሃብተኞቹ አስቸኳይ እርዳታ ማድረግ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ በመጥቀስ ለረሃቡ መንግሥትን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡በአምስት ዓመታት የእርሻ ምርት በ40 በመቶ እንደጨመረ የሚገልው መንግሥት፤ በድርቅ ሳቢያ ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ…
Read 4821 times
Published in
ዜና
በኢህአዴግ መታለላቸው እንደሚቆጫቸው ይናገራሉ • ወ/ሮ ገነት ዘውዴ ለፕሬዚዳንትነት ታጭተው ነበርየቀድሞው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ህይወት የሚተርከው ..የነጋሶ መንገድ.. የተሰኘ አዲስ መሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በኢህአዴግ ለ10 ዓመት መታላለቸው እንዳስቆጫቸው በመሐፉ የተናገሩት ዶ/ር ነጋሶ፤ ..ኢህአዴግ…
Read 5840 times
Published in
ዜና