ዜና

Rate this item
(12 votes)
በፖሊስና ተቃውሞ ባሰሙ ወጣቶች በተፈጠረው ግጭት በርካቶች ቆስለዋል በበርበሬ ተራ አካባቢ የነበረው ግጭት ከፍተኛ ነበር በአወሊያ ት/ቤት በእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዙሪያ፣ ከዚያም አልፎ በአክራሪነትና በሃይማኖት ነፃነት ጉዳይ፣ ሲብስም የፖለቲካ ጥያቄዎች እየተጨመሩበት ሲብላላ የቆየው አለመግባባት ወደ ግጭት የተሸጋገረው ከአመት…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “የፀረ ሽብር አዋጅና የፓርቲዎች አቋም” በሚል ርዕስ ለዛሬ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረውን ክርክር ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉ ተቀባይነት የለውም ሲሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ። የክርክር ፕሮግራሙ የተራዘመው ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑን በመግለፁ ተቃውሟቸውን የገለፁት፣ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት)፣ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መድረክ…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞ የምድር ጦር ሠራዊት ማህበር፤ የአባላት መዋጮ ታግዶበትና የጡረታ መብት ሳይከበር ለሃያ አመታት በአቤቱታ እንደተንገላታ የገለፁት ም/ዋና ፀሃፊ ኮ/ል አለማየሁ ንጉሴ፤ ማህበሩ እንዲፈርስም ተደርጐብናል ሲሉ አማረሩ፡፡ ለመረዳጃ እድር ከእያንዳንዱ አባል በየወሩ 1 ብር እየተዋጣ የተጠራቀመና በባንክ የተቀመጠ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ…
Rate this item
(1 Vote)
የፕላዝማ የትምህርት ስርጭት ችግሮችን ለማስተካከል የ120 ት/ቤቶች ፕሮጀክት በጨረታ ለዜድቲኢ የተሰጠው ከአመት በፊት ሲሆን፣ በአንድ ት/ቤት በተከናወነ ሙከራ ጭቅጭቅ ስለተፈጠረ ፕሮጀክቱ ተቋረጠ፡፡ በአዲስ ከተማ ት/ቤት የተካሄደው ሙከራ እንዳልተሳካና በእቃዎች ላይ የጥራት ጉድለት እንደሚታይ የገለፁት የትምህርትና ቴክኖሎጂ ማዕከል፣ ዶ/ር ገበየሁ ወርቅነህ፤…
Rate this item
(10 votes)
የመንግስት ስልጣን ገደብ ቢኖረው ኖሮ ሚኒስትር ዲኤታው ፍ/ቤት ይቆሙ ነበር - ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፤ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ናፍቆት ዮሴፍ “ሰማያዊ ፓርቲ፣ ግንቦት ሰባት እና አክራሪዎች ጋብቻ ፈጽመዋል” በሚል የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ መናገራቸውን የተቃወሙት የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፤…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ሸክላ 100ኛ አመት በዓል መሰረዝን አስመልክቶ በሰኔ 15 ቀን 2005 ዓ.ም እትማችን፣ ለመጀመርያ ጊዜ ድምፃቸውን በሸክላ ያስቀረፁትን ኢትዮጵያዊ የጥበብ ባለሙያ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ የልጅ ልጅ የሆኑትን አቶ ታደለ ይድነቃቸውን በማነጋገር ዘገባ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በወቅቱ ሸክላዎቹን እንደገና በማሳተም ለምረቃ…