ዜና

Rate this item
(17 votes)
ጉዳዩ የቡድን መሪውንና አሰልጣኙን ተጠያቂ እንደሚያደርጋቸው ተገለፀ ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ ከ6 ወር እስከ 10 አመት በእስር ሊቀጡ ይችላሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ተጫውቶ ያስመዘገበው ሶስት ነጥብ በፊፋ ውሳኔ መቀነሱን ተከትሎ ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው የኢትዮጵያ…
Rate this item
(9 votes)
ዶ/ር ነጋሶ የመጀመሪያው ፈራሚ ሆነዋል “የአገሩን በሬ በአገሩ ሰርዶ እንጂ በውጭ ተቋማት መተማመንይቅር” - ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ከትላንት በስቲያ በይፋ የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ የፀረ-ሽብር አዋጁን ማሰረዝ ዋነኛ አላማው እንደሆነ ገለፀ፡፡ ለዚህ ዓላማውም የአንድ ሚሊዮን ሰዎችን…
Rate this item
(6 votes)
የውጪ ድርጅቶች በልማቱ ላይ እንቅፋት እየሆኑ ነው ከፈጣን ባቡር ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ ለመንገዱ የሚያስፈልገውን መሬት ለማግኘት ከሚተገበረው የወሰነ ማስከበር ስራ ጋር በተገናኘ አድሎ እንደሚፈፀምና ተለዋዋጭ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ ነዋሪዎች ሲናገሩ፤ ፕሮጀክቱን በበላይነት የሚመራው የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በበኩሉ የወሰን ማስከበሩ ስራ…
Rate this item
(5 votes)
ለቁጥሩ መቀነስ በተሰጠው ምክንያት ኮሚሽኑ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባዋል ተብሏል ለመረጃ ፍተሻው 61 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ወጪ ሆኗል የአማራ ክልል ህዝብ ብዛት ከሌሎች ክልሎች በተለየ ሁኔታ ከትንበያው በጣም ዝቅ ብሎ በመገኘቱ የኢንተርሴንሳል ሥነ ህዝብ ናሙና ጥናትና የመረጃ ፍተሻ ተካሄደ፡፡ በጥናቱ…
Rate this item
(0 votes)
የማይገባውን ብልጽግና ለማግኘት አስቦ ባልተሰጠው ስልጣንና ሃላፊነት የንግድና ኢንዱስትሪ ሠራተኛ ነኝ በማለት ደረቱ ላይ የተሳሳተ ባጅ አንጠልጥሎ፣ በየሱቁ እየገባ የዘይት ዋጋ በመጠየቅ “ከዋጋ በላይ ነው የምትሸጡት፤ ሱቃችሁን አሽጋለሁ” እያለ ጉቦ ሲቀበል የነበረው ወጣት በአንድ አመት ከሁለት ወር እስራት እና በ70…
Rate this item
(21 votes)
በሌሊት እርቃኔን ሆኜ ቀዝቅዛ ውሃ እየተደፋብኝ ምርመራ ይካሄድብኛል” - ወ/ሮ አልማዝ “የተቋሙን ስም ለማጉደፍ የታሰበ የሃሰት አቤቱታ ነው” - ፀረ ሙስና ኮሚሽን የፀረ ሙስና ኮሚሽን ባለፈው ወር ወደ ፍ/ቤት ባቀረባቸው ተጠርጣሪዎች ላይ የጀመረውን ምርመራ እንዳላጠናቀቀ በመግለፁ፤ ለሦስተኛ ጊዜ የ14 ቀናት…