ዜና

Saturday, 27 April 2013 10:21

የቢሊዮነሮች መንደር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ለእረፍት ጊዜና ለመዝናኛ የሚፈለጉ አሸዋማ የባህር ዳርቻዎች በጣም ውድ ናቸው። ካርበን የተሰኘችው የካሊፎርኒያ መንደር ደግሞ የአለማችን እጅግ ውድ የባህር ዳርቻ ነች። በእረፍት ጊዜ ጎራ የሚሉበትን ቤት በመግዛት ወይም በመገንባት፣ በካርበን የባህር ዳርቻ፣ ከጫፍ እስከ ጫፍ የተደረደሩት ቢሊዮነሮችና ሚሊዮነሮች ናቸው -…
Rate this item
(13 votes)
በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች አሸንፈናል” - ተቃዋሚዎች ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ ኢህአዴግ ጊዜያዊ ውጤት በመጥቀስ በሁሉም ቦታዎች እንዳሸነፈ የገለፀ ሲሆን በምርጫው የተሳተፉ ተቃዋሚዎች በውጤቱ እርግጠኛ ባይሆኑም በጥቂት የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቦታዎች የምናሸንፍ ይመስለናል ብለዋል፡፡ የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ…
Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባ ለም ሆቴል በሚባለው አካባቢ ተመስገን ጠጅ ቤት የሚሰሩ ሙሉቀን ጠንክር እና አበበ ጄዛ የተባሉ ወጣቶች ትናንት በከሰል ጭስ ታፍነው ሞተው ተገኙ፡፡ በእንግድነት ማምሻውን ወደ ሟቾቹ ዘንድ የመጣና ማንነቱ ያልታወቀ ሌላ ወጣት በጠና ታሞ ሚኒሊክ ሆስፒታል የሚገኝ ሲሆን በአደኛ…
Rate this item
(0 votes)
አትሌት ገ/እግዚአብሔር ስለፍንዳታው ያየውን ይናገራል ባለቤቱ አትሌት ወርቅነሽና ሌሎች አትሌቶች በተዓምር ነው የተረፉት ይላል ዘንድሮ በቦስተን ማራቶን ለሶስተኛ ጊዜ በመካፈል በሶስተኝነት ውድድሩን ያጠናቀቀው አትሌት ገብረእግዚአብሄር ገ/ማርያም፤ ባለፈው ሰኞ በቦስተን የተከሰተው የሽብር ጥቃት ያደረሰው ጉዳት አሳዛኝ ቢሆንም ተወዳጁን የማራቶን ስፖርት ጥላሸት…
Rate this item
(4 votes)
በሽብር ወንጀል ተከሳ በከፍተኛው ፍርድ ቤት የአስራ አራት አመት ጽኑ እስራት ከተፈረደባት በኋላ በይግባኝ ቅጣቱ ወደ አምስት አመት ዝቅ ተደርጎላት በማረሚያ ቤት የምትገኘው ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት አለሙ፤ ለህመሟ ተገቢውን ህክምና ማግኘት ባለመቻሏ እየተሰቃየች መሆኑን አባቷና ጠበቃዋ አቶ አለሙ ጐቤቦ ለአዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረው እጩዎቼ፣ ታዛቢዎቼና አባላቶቼ በእስር፣ በድብደባና ከሥራ በመባረር እየተንገላቱ ነው በማለት ራሱን ከምርጫው ያገለለው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ፤ ከምርጫው በኋላም እስሩና እንግልቱ መቀጠሉን አስታወቀ - በአንድ ሳምንት 26 አባላቱ እስር እንደተፈረደባቸው በመግለፅ፡፡ በሲዳማ ዞን በየወረዳው ጊዜያዊ…