ዜና

Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትሪያሪክ፤ መሠረተ ቢስ መረጃዎችን በማስተላለፍ ህዝቡን ለማደናገር ይሠራሉ በማለት ክስ የመሠረተባቸው አራት ጋዜጠኞች ማዕከላዊ ፖሊስ ጣቢያ ቀርበው ቃላቸውን ሰጡ፡፡ በስልክ ከፖሊስ በደረሳቸው ጥሪ መሠረት ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ቀርበው የተከሳሽነት ቃላቸውን የሰጡት የ “ሎሚ” መጽሔት፣ የ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ዘጠነኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ከወር በኋላ በባህርዳር ከተማ የሚያካሂድ ሲሆን በዚህ ጉባዔ ላይ የድርጅቱን ቀጣይ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበሩን በመምረጥ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ከትናንት በስቲያ በጽ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ…
Rate this item
(10 votes)
“መኪና መገጣጠም የመከላከያ ስራ ሊሆን አይገባም” - አቶ ሙሼ ሰሙ “ሠራዊቱ ቀዩን መፅሐፍ መመሪያው ማድረጉ ገለልተኛ አለመሆኑን ያመለክታል” - አቶ ገብሩ አስራት “በዚህ ወቅት የወታደሩን አቅም ማሳየቱ ለምን አስፈለገ?” - ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ “ከዚህ የበለጠ በጣም የሚያስፈራራ የደርግ ሰልፈኞች አይቼ…
Rate this item
(2 votes)
በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው የተፈረደባቸውና በማረሚያ ቤት የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የአንድነት ዋና ፀሐፊ የእነ አንዷለም አራጌ የይግባኝ ጉዳይ ለ40 ቀን ተራዘመ፡፡ ባለፈው ወር ክርክሩ ለውሳኔ ተቀጥሮ የነበረ ሲሆን የአንድነት ፓርቲ የባህር ዳር አመራሮች ሻምበል…
Rate this item
(4 votes)
የስድስተኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ፤ ካህናትና ምእመናን ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባት ሊኾን ይገባል የሚሉትን ዕጩ እንዲጠቁሙ ያወጣው የስምንት ቀን መርሐ ግብር ትላንት፣ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን ለፓትርያሪክነት የተጠቆሙት ዕጩዎች ዛሬ ይለያሉ፡ እግዚአብሔር ለቤተ ክርስቲያን ቅን መሪ…
Rate this item
(1 Vote)
የካቲት 30 በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ይደረጋል ተቃውሞው በጣልያን መንግስት ላይ ያነጣጠረ ነው በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነትና ስፖንሰር አድራጊነት ባለፈው እሁድ በብሔራዊ ቲያትር በፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” መጽሐፍ ላይ የተደረገው ውይይት ተሳታፊዎችን ቅር በማሰኘቱ አዘጋጆቹ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ፡፡…