Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ በህብረተሰብ ጤናና በቢዝነስ አስተዳደር በማስተርስ ደረጃ ለማስተማር የሚያስችለው ስምምነት ትናንት ተፈራረመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የስምምነት ሰነዱን የተፈራረመው ኤቢኤች ሰርቪስ ከተባለና በስልጠና፣ በጥናትና ምርምር፣ በጤናና በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፎች እንዲሁም በፕሮግራምና ፕሮጀክት ትግበራ ላይ ከሚሠራ የግል ኩባንያ ጋር ነው፡፡ የጅማ…
Rate this item
(7 votes)
አንዱአለም ተገኝ ወደ ሳኡዲ አረቢያ የሄደው 20ሺ ብር ለኤጀንሲ ከፍሎ እንደሆነ ይናገራል -ለተለያዩ የግል ወጪዎቹም 5ሺ ብር አውጥቷል፡፡ ይሄን ሁሉ ገንዘብ ያወጣው ሳኡዲ አረቢያ በሹፍርና እንደሚቀጠርና ደሞዙም 28ሺ ብር እንደሆነ ከኤጀንሲው ስለተነገረው እንደነበር ይገልፃል፡፡ ሆኖም እዚያ ሲደርስ ቃል የተገባለትን አላገኘም፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ሸማቾች በጤፍ ዋጋ መናር ተማርረዋልየጤፍ ዋጋ ያልቀነሰው ምርቱ ከተመጋቢው ጋር ባለመመጣጠኑ ነው - መንግስትበመዲናዋ የተለያዩ የገበያ ስፍራዎች ያገኘናቸው ሸማቾች የዘንድሮ የገና በዓል የገበያ ዋጋ ከዓምናው እንደሚሻል የገለፁ ሲሆን የጤፍ ዋጋ መናር ግን እንዳስመረራቸው ተናግረዋል፡፡ ለጤፍ ከ2ሺ ብር በላይ መናር ምክንያቱ…
Rate this item
(3 votes)
በሠሜን ሸዋ ዞን መርሃቤቴ ወረዳ ልዩ ስሙ ጭራሮ ማርያም በተባለ ቦታ የቀድሞ ባለቤቱን ጨምሮ የባለቤቱን ወላጅ እናት፣ ወንድም እና የትዳር ጓደኛዋን በጥይት ደብድቦ የገደለው ተጠርጣሪ እስካሁን እንዳልተያዘ ተገለፀ፡፡ ተጠርጣሪው ታህሳስ 11 ቀን 2005 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡30 ገደማ ነው ግድያውን የፈፀመው…
Rate this item
(3 votes)
አንድ መቶ የሚሆኑ የዲላ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ከትላንት በስቲያ ካዛንቺስ የሚገኘውን የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ጎበኙ፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ ተማሪዎቹ በዩኒቨርስቲው ውስጥ ስለጋዜጠኝነት በንድፈ ሃሳብ ደረጃ የተማሩትን በተግባር ለማየትና እያንዳንዱን የስራ ሂደት ቦታው ድረስ ተገኝቶ ለመመልከት እንደሆነ…
Rate this item
(3 votes)
በመጪው ዓመት መስከረም ወር መጨረሻ ላይ የሥልጣን ዘመናቸውን የሚያጠናቅቁት የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት የተከበሩ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የ89 ዓመት ልደትና የስልሳ ዓመት የስራ ዘመን አገልግሎት በዓል የፊታችን ማክሰኞ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እንዲሁም አምባሳደሮችና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት በሸራተን አዲስ እንደሚከበር ተገለፀ፡፡ከአፄ…