ዜና

Rate this item
(3 votes)
በምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ ግራባ ፊላ ቀበሌ ገበሬ ማህበር፣የ14 ዓመቷን ታዳጊ አስገድደው የደፈሩ የ60 ዓመት አዛውንት፣ የ11 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው፡፡ የታዳጊዋ ወላጆች በእርሻ ሥራ ላይ የቀጠሯቸው አዛውንት፣ ወሲባዊ ጥቃቱን የፈፀሙት ቤተሰቧ‹‹ቤት ጠብቂ›› ብለው ወደ ገበያ መሄዳቸውን አረጋግጠው እንደሆነ…
Rate this item
(2 votes)
“ከዳያስፖራ ደጋፊዎች የምናገኘው ምላሽ አበረታች ነው” በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና በመድረክ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ተመስገን ዘውዴ፤ በሁለቱ ድርጅቶች ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለመምከርና በዲፕሎማሲና በፋይናንስ ድጋፍ ዙሪያ ከውጭ ደጋፊዎቻቸው ጋር ለመወያየት ትላንትና…
Rate this item
(7 votes)
ዕድሜያቸው በ18 ዓመት ክልል ውስጥ የሚገኙ ታዳጊ ሴት ወጣቶች የሚገባቸውን ማኅበራዊ ዋጋ እንዲያገኙ፣እንዲበረታቱና ካሰቡት ስፍራ እንዲደርሱ የሚደግፍ እንዲሁም ኅብረተሰቡ የበኩሉን አስተዋፅኦ እንዲያበረክትና ማኅበረሰባዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ የሚያስተምር ‹‹የኛ›› የተሰኘ የሬዲዮ ድራማና የውይይት መድረክ ከሙዚቃ ጋር ተቀናጅቶ ነገ በሸገርና በአማራ ኤፍ.ኤም. የሬድዮ…
Rate this item
(0 votes)
ውስብስብነቱ ለማተሚያ ቤት አስቸጋሪ ሆኗል ህገወጥ የመቶ ዶላር ኮፒዎችን ለመከላከል፣ በአዲስ ዲዛይን የተሰራ ባለ 100 ዶላር ኖት ከስድስት ወር በኋላ ስራ ላይ እንደሚውል የአሜሪካ ብሄራዊ ባንክ (ፌደራል ሪዘርቭ) ባለፈው ረቡዕ ገለፀ። የተጠማዘዘ ሰማያዊ ጥለትና ሌሎች አስቸጋሪ ገፅታዎች ተጨምረውበት የተሰራው ዶላር፣…
Saturday, 27 April 2013 10:21

የቢሊዮነሮች መንደር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ለእረፍት ጊዜና ለመዝናኛ የሚፈለጉ አሸዋማ የባህር ዳርቻዎች በጣም ውድ ናቸው። ካርበን የተሰኘችው የካሊፎርኒያ መንደር ደግሞ የአለማችን እጅግ ውድ የባህር ዳርቻ ነች። በእረፍት ጊዜ ጎራ የሚሉበትን ቤት በመግዛት ወይም በመገንባት፣ በካርበን የባህር ዳርቻ፣ ከጫፍ እስከ ጫፍ የተደረደሩት ቢሊዮነሮችና ሚሊዮነሮች ናቸው -…
Rate this item
(13 votes)
በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች አሸንፈናል” - ተቃዋሚዎች ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ ኢህአዴግ ጊዜያዊ ውጤት በመጥቀስ በሁሉም ቦታዎች እንዳሸነፈ የገለፀ ሲሆን በምርጫው የተሳተፉ ተቃዋሚዎች በውጤቱ እርግጠኛ ባይሆኑም በጥቂት የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቦታዎች የምናሸንፍ ይመስለናል ብለዋል፡፡ የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ…