ዜና
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ዩኤን) ባለፈው ሳምንት ከሮም ከተማ ለአለማችን ረሃብተኞች አንድ ምክርና የምስራች ወሬ አሰራጭቷል። የምስራች ወሬው፣ “እነ ጥንዚዛን በመመገብ ከረሃብ መገላገል ይቻላል” የሚል ነው። በደግነት የለገሰን ምክር ደግሞ፣ ከረሃብ ለመዳን “ነፍሳትን ብሉ” ይላል። ዩኤን ይህን “ምክርና የምስራች” በይፋ ለመላው…
Read 3956 times
Published in
ዜና
ናሳ፣ ‘የምግብ ማተሚያ ማሽን” ለሚሰራ 125ሺ ዶላር ከፈለ ከሁለት ሳምንታት በፊት፣ በማተሚያ ማሽን የተሰራ የመጀመሪያው ሽጉጥ ጥቅም ላይ መዋሉን ተከትሎ፣ ምግብ “አትሞ” የሚያወጣ ማሽን ለመስራት የኮንትራት ውል ተፈረመ። አንጃን የተሰኘ የኢንጂነሪንግ ኩባንያ በስድስት ወራት ውስጥ ሰርቶ ለናሳ የሚያቀርበው 3D ማተሚያ…
Read 3401 times
Published in
ዜና
ለአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ “ዩዝ ኮኔክት” በሚል አጀንዳ ዙርያ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር በነገው ዕለት እንደሚወያዩ ተገለፀ፡፡ በዩኒቨርስቲው አይ ኤስ ላይብረሪ ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የሚካሄደውን ውይይት የምትመራው የቢቢሲዋ…
Read 2063 times
Published in
ዜና
ክሳት የሚታይባቸው አቶ መላኩ፤ “ያለመከሰስ መብቴን ትቼዋለሁ” አሉ፡፡ “ፀሐይና ነፋስ በማይገባበት ክፍል ለብቻዬ ታስሬያለሁ” - አቶ መላኩ “በስርዓቱ መሰረት ችግሮችን ለመፍታት እንጥራለን” - ማረሚያ ቤት የተጠርጣሪዎች ቁጥር 31 ደርሷል፤ ሰኞ ፍ/ቤት ይቀርባሉ የሚኒስትሮች ካቢኔ አባል የሆኑት የጉምሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን ዋና…
Read 7580 times
Published in
ዜና
ኢህአዴግም እንደ ድርጅት ሙሰኛ ነው - ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ገቢዎች ከመንግስትም በላይ ስልጣን የተሰጠው አካል ነው - አቶ ሙሼ ሰሙ ማጥመጃው ትላልቅ ዓሳዎችን ካጠመደ እንተባበራለን - ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም የእርምጃውን አቅጣጫ ለማወቅ ቀጣዩን ማየት ያስፈልጋል - ዶ/ር መረራ ጉዲና በፌዴራል…
Read 4418 times
Published in
ዜና
ከሦስት መቶ በላይ መኪኖች በጉምሩክ ተይዘው ያለ ስራ ለሁለት አመታት እንደተቀመጡ የገለፁ አስጐብኚ ድርጅቶች፣ የገቢዎችና የጉምሩክ ባለስልጣን ሃላፊዎች አቤቱታችንን ለመስማትም ሆነ እኛን ለማነጋገር ፍቃደኛ ባለመሆናቸው እንግልት ደርሶብናል ሲሉ ባካሄዱት ስብሰባ ገለፁ። በመቶ የሚቆጠሩ ድርጅቶች በአባልነት የያዘው የአስጐብኚዎች ማህበር ትናንት በጠራው…
Read 2343 times
Published in
ዜና