Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(5 votes)
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ዓመት የማኔጅመንት ተማሪ የነበረችው አቡኔ ጌታሁን አለምነህ ትናንት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ በዶርሟ ውስጥ ራስዋን ሰቅላ እንደተገኘች ፖሊስ ጠቆመ፡፡የሃያ አንድ ዓመቷ ተማሪ አቡኔ፤ ጓደኞችዋ ወደ ክፍል ሲገቡ ‹‹ራሴን አሞኛል›› ብላ ስድስት ሆነው የሚያድሩበት ዶርም ትቀራለች፡፡ በዕለቱ…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ መንግስት ሊያካሂድ ያሰበውን የ1.3 ቢሊዮን ዶላር የቴሌኮሙኒኬሽን ዝርጋታ ፕሮጀክት ሁለት የቻይና ኩባንያዎች ሊቆጣጠሩት እንደሆነ ተገለፀ፡፡ “ዜድቲኢ እና “ሁዋዌይ” የተባሉት ሁለቱ የቻይና የቴሌኮም ኩባንያዎች ለፕሮጀክቱ የተጫረቱ ሲሆን “ሁዋዌይ” 50 በመቶ ድርሻ ማሸነፉን የተለያዩ ድረገፆች ዘግበዋል፡፡ የኢትዮጵያ የኮሙኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…
Saturday, 03 November 2012 12:58

ንብ ባንክ 287 ሚ. ብር አተረፈ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፈው ዓመት 286.2 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን ገለፀ፡፡ ባንኩ በላከው መግለጫ፤ የ2003/4 በጀት ዓመት ሪፖርት፣ ካለፈው የበጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ16.2 በመቶ ዕድገት ማሳየቱንና በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ ሂሣብ 5.8 ቢሊዮን ብር እንደደረሰ ጠቁሞ…
Rate this item
(1 Vote)
ከአለም ባንክ በተገኘ የብድር ገንዘብና ከከተማ መስተዳድሩ በጀት እንዲሁም ከህብረተሰቡ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በድሬዳዋ ከተማ ስድስት መቶ ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ገንዘብ አዲስ የውሃ ተቋም ግንባታ ሥራ ሊካሄድ ነው፡፡ ግንባታውን ለማካሄድ የሚያስችሉ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውንና በቅርቡም የቁፋሮው ሥራ እንደሚጀመር ተገልጿል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት 50 ዓመታት ከ25ሺህ በላይ የእንቅስቃሴ ችግር የነበረባቸውን ሕፃናት መራመድና መሄድ፣ መማርና መሥራት እንዲችሉ ማድረጉን የገለፀው ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ፤ የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓሉን ዛሬ እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ በመናገሻ ከተማ የሚገኘው ድርጅቱ የመሠረት-ማኅበረሰብ ተሃድሶ አገልግሎት በመጀመር ከ1500 በላይ የአካል፣ የአዕምሮና የስሜት ሕዋሳት የዕድገት…
Rate this item
(13 votes)
ተከሳሾቹ የአልሸባብና አልቃይዳ አባላት እንደነበሩ ተገልጿል በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሣዳም ሁሴን ስም አካውንት ከፍተው ነበርየዋህብይ ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም ጂሀድ ለማወጅ በዝግጅት ላይ ነበሩ ተብሏል ዓለም አቀፍ አሸባሪ በሆኑት የአልቃይዳና የአልሸባብ ቡድኖች በአባልነት ተመልምለውና ሰልጥነው ከሶማሊያ ግዛት ወደ ኢትዮጵያ በመግባት…