ዜና
ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባን የረገጠችበት አመሻሽ እስካሁን አለቀቃትም፡፡ገና በ17 ዓመቷ የፒያሳ ጎዳናዎችን በምሽት ከእርቃን ባልተናነሰ አለባበስ ወዲያ ወዲህ ትልባቸዋለች፡፡ከአዲስ አበባ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የሰሜን ሸዋ ዞን ሰላሌ አካባቢ ተወልዳ ያደገችው ብርቱካን ቤተሰቦቿ በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ ነበሩ፡፡አባቷ በበግብርና…
Read 19036 times
Published in
ዜና
ላለፉት 11 ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዝዳንትነት የመሩት እና የሥራ ጊዜያቸውን አጠናቀው ከሥልጣን ለመውረድ የስድስት ወራት ዕድሜ የቀራቸው ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በጠና ታመው ኮሪያ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ በኮርያ ሆስፒታል የሚገኙ ምንጮቻችን ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ፕሬዚዳንቱ ከትናንት በስቲያ በጠና ታመው በኮርያ ሆስፒታል…
Read 15354 times
Published in
ዜና
ለፉት ሳምንታት ስለ ስብሀት መታመም በተደጋጋሚ ስሰማ ነበር፡፡ የካቲት 12 ቀን 2004 ዓ.ም የ7 ሰዓቱ የቴሌቪዥን ዜና አንባቢ “ዜና ዕረፍት” የሚለውን መርዶ ነጋሪ ዐ.ነገር ሲያሰማ የስብሀትን መርዶ ሊነግረን መሆኑን ወደ ሚቀጥለው ዐረፍተ ነገር ከመሸጋገሩ በፊት ነበር ያወቅኩት፡፡ በውስጤ የተፈጠረብኝን ስሜት…
Read 15459 times
Published in
ዜና
በ14ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያዊቷ መሰረተ ደፋር በ3ሺ ሜትር በመሳተፍ ለ5ኛ ተከታታይ ጊዜ የወርቅ ሜዳልያ እንደምትወስድ ተጠበቀ፡፡ አትሌት መሰረት ደፋር የምትሳተፍበት የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ከ2 ሳምንት በኋላ በቱርኳ ከተማ ኢስታንቡል ሲካሄድ ከ178 አገራት የተውጣጡ 879…
Read 3581 times
Published in
ዜና
ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ግብሩ እንቀላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ፤ *** ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻለብቻ፤ *** የአድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው፤ የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው፡፡ የመላው…
Read 25116 times
Published in
ዜና
“ቁርጠኛ ሌባ አለ፤ ቁርጠኛ ተዋጊ ግን የለም” - አቶ ስብሀት ነጋ “ሥርዓቱ ቁርጠኛ ሌቦችን ነው የሾመው ማለት ነው?” - አቶ ሞሼ ሰሙ የኢዴፓ ሊቀመንበር “እኔ ከ10 ዓመት በፊት የነገርኳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ይነግሩናል” - ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ “ቁርጠኛ ጠ/ሚኒስትር ቁርጠኛ…
Read 11560 times
Published in
ዜና