ዜና

Rate this item
(2 votes)
- የሁለቱ ቡድኖች ጥምረት አዲስ ነገር አይደለም - ቢሌኒ ስዩም (የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክረተርያት) - የሁለቱን ስምምነት የኦነግ ሸኔ ሠራዊት ታጣቂዎች እንኳን የሚያውቁት አይመስለኝም አቶ ቀጀላ መርዳሳ (የኦነግ ም/ሊቀመንበር) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የፈረጃቸው የህወኃት ኃይሎችና የኦነግ ሸኔ ታጣቂ…
Rate this item
(0 votes)
 በትግራይ ጦርነቱን ተከትሎ የተፈፀሙ ወሲባዊ ጥቃቶችን አስመልክቶ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሰሞኑን ያወጣው የምርመራ ሪፖርት በተሳሳቱ መረጃዎችና የጥናት ስልት ላይ የተመሰረተ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሪፖርቱን አጣጥሎታል።አምነስቲ ጥናቱን ያከናወነው በሱዳን የስደተኛ መጠለያ ካምፖች ውስጥ በርቀት በተደረጉቃለ-ምልልሶች መሆኑን በመጠቆምም፤ ድርጊቱ…
Rate this item
(9 votes)
በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፎች ገደብ ሳይደረግባቸው ለተረጂዎች በሚደርሱበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ለመወያየትና ጫና ለማሳደር አቅደው ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) ዋና ዳይሬክተር ሳማንታ ፓወር፤ ዓላማቸውን ሳያሳኩ ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተጠቆመ።በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት…
Rate this item
(5 votes)
የዶላር ዋጋ ከዚህ ቀደም በአገሪቱ ታይቶ በማይታወቅበት ሁኔታ በከፍተኛ መጠን ጨምሯል፡ በትላንትናው እለት በባንክ የአንድ ዶላር የምንዛሪ ዋጋ 44.ብር 93 ሣንቲም የነበረ ሲሆን በጥቁር ገበያ አንዱ ዶላር እስከ ከ69 ብር በሚደርስ ዋጋ ሲመነዘር ውሏል፡፡ በከተማው መደበኛ ባልሆነው የውጭ ምንዛሬ መስመር…
Rate this item
(1 Vote)
 በትግራይ ጦርነት ቆሞ ችግሮች በውይይት እንዲፈቱና በሃሪቱ ሁሉን አሳታፊ እርቀ ሰላም የመፍጠር ሂደቱ በአፋጣኝ እንዲጀመር ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ህብር) ጥሪ አቀረበ።ፓርቲው ሁሉም ወደ ውይይት መምጣት ተሸናፊነት ሳይሆን ሃገርን ከመበታተን ለማዳን የሚወስዱት ታላቅ የጋራ አሸናፊነት መንገድ ነው ብሏል የእርቀ ሰላምና ውይይት ጥሪ…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ሆስፒታሎች በጦር ቁስለኞች መጨናነቃቸውን፣ አንዳንዶቹም የህክምና ቁሳቁስ እጥረት እየጠማቸው መሆኑን አለማቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ መረጃ ያመለክታል፡፡አለማቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በጋራ ቁስለኞችን ተቀብለው እያስተናገዱ ለሚገኙ ሆስፒታሎች መሰረታዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑንም አስታውቋል፡፡በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል…
Page 7 of 362