ዜና

Rate this item
(2 votes)
 በአገራችን ለ10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዳግም ለ24ኛ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የፓርኪንሰን ቀን ከትናንት በስቲያ ተከበረ፡፡ “ትኩረት ለፓርኪንሰን ሕሙማን” በሚል መሪ ቃል በተከበረው በዚህ በዓል ላይ የፓርኪንሰን ህሙማን የሚገጥማቸውን የጤና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የሚዳስሱ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ቀርበዋል፡፡በፕሮግራም ላይ…
Rate this item
(13 votes)
ከሳምንት በፊት በታጠቁ ኃይሎች ከፍተኛ ጥቃት በተፈጸመበትና በርካቶች በተገደሉበት የሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬና አካባቢው፣ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በታጠቁና በተደራጁ ኃይሎች ከፍተኛ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑ ተገለፀ። በጥቃቱ እስከ አሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ዜጎች መገደላቸው የተጠቆመ ሲሆን በከተማዋ የሚገኙ በርካታ መኖሪያ ቤቶች…
Rate this item
(1 Vote)
 በሳምንቱ 12 ሺ 864 አዲስ ታማሚዎችና 194 በበሽታው ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ተመዝግቧል፡፡ያሳለፍነው ሳምንት በኮሮና ወረርሽኝ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን ያሻቀበበትና የፅኑ ህሙማን ቁጥር በእጅጉ የጨመረበት እንደነበር የጤና ሚኒስቴር መረጃዎች ጠቅመዋል። ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ብቻ ለ8ሺ 878 ሰዎች…
Rate this item
(3 votes)
በህዳሴው ግድብ ውዝግብ ጉዳይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጣልቃ ገብቶ መፍትሔ እንዲያበጅ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጠየቀ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ለችግሩ መፍትሔው በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት መነጋገር ነው በሚል አቋሙ ፅንቷል፡፡የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከትናንት በስቲያ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ሃላፊ አንቶኒዮ…
Rate this item
(2 votes)
ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ 573 እጩዎችን ያቀረበው እናት ፓርቲና 472 እጩዎችን ለፌደራልና ለክልል ምክር ቤቶች ያቀረበው ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ከሃይማኖታዊ አወቃቀር ነፃ ሆነው የተቋቋሙ ፓርቲዎች መሆናቸውን ገለፁ፡፡ ፓርቲዎቹ የሃይማኖት ጉዳይ ከድርጅታችን አወቃቀር ጋር አብሮ የሚሄድ ጉዳይ አይደለምም ብለዋል፡፡ የእናት…
Rate this item
(1 Vote)
በግንቦት መጨረሻ ለሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ከተዘጋጁ 50 ሺህ ያህል የምርጫ ጣቢያዎች መካከል ግማሽ ያህሉ የመራጮች ምዝገባን ማከናወን አለመቻላቸውን ቦርዱ ያስታወቀ ሲሆን እስከ ትናንት በስቲያ ሐሙስ በ25 ሺህ 151 ጣቢያዎች ብቻ ነው መራጮች የተመዘገቡት ብሏል። ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በበኩላቸው ዜጎች…
Page 10 of 353