ልብ-ወለድ
የአጭር አጭር ልብወለድ እንደ ወትሮው ለዕለት ጉርሴ ተጣድፌ የወጣሁት ወፍ ጭጭ ሳይል ነው፡፡ ጎኔን ከማሳርፍባት ጭርንቁስ ጎጆዬ ተስፈንጥሬ፣ ከሥራ ገበታዬ ለመከተት፤ ብዙ ርቀቶችን ማቆራረጥ ይጠበቅብኛል፡፡ ለሰዐት እንደሚሮጥ አትሌት፣ በላይ በላይ ሳልተነፍስ የደረስኩበት ቀን ትዝ አይለኝም፡፡ ይኼ ሁሉ ግራ ቀኝ መወዝወዝ፣…
Read 1607 times
Published in
ልብ-ወለድ
ተወልጄ ያደግኩበትን ቀዬ ለቅቄ እዚህ አሁን እምኖርበት መንደር ከገባሁ ሁለት ዓመት ሞላኝ፡፡ ቀየዬን ለቅቄ የወጣሁት አግብቼ ነው፡፡ ለምን አገባሁ? የኅብረተሰቤን ወግ ለመጠበቅ፡፡ ከእዚህ የዘለለ ምክንያት አለኝ ብል ቃሌ እብለት ይሆናል፡፡ ሄለን አበራን ያገኘኋት እዚሁ አዲሱ መንደሬ በገባሁ በአመቱ ነበር –…
Read 1298 times
Published in
ልብ-ወለድ
፨ ከተማው ተረብሿል። መላቅጡ ጠፍቷል። ሰው ከቤቱ ግልብጥ ብሎ ወጥቷል። የጓዳ ሃቅ አደባባይ ተሰጥቷል። በትልቅ ሞንታርቦ ዘፈን ተከፍቷል። የሰውን ጫጫታና የዘፈኑን ድምጽ መለየት አይቻልም። ሌሊት ነው። ጨረቃ የለችም። በተለያዩ መብራቶች ጨለማው ድል ተነስቷል። ሰማይ ካልታየ በቀር ያልመሸ ይመስላል። መጠጥ ይከፈታል።…
Read 1236 times
Published in
ልብ-ወለድ
ፓስተር ትዝታህ አይኖቹ ተገለጡ፡፡ የጥፍንግ ታስሯል፡፡ ሙሉ ሱፉን እንደለበሰ ነው የታሰረው፡፡ የት እንዳለ ለማወቅ አልቻለም፡፡ አንድ ጨለማ ክፍል ውስጥ ሁለት ወንበሮች ናቸው ያሉት…አንዱ ላይ ነው ታስሮ የተቀመጠው፡፡ ፍርሀት የመጀመሪያውን መስተንግዶ አደረገለት፡፡ በጣም ፈራ፡፡ በምንና እንዴት አድርጎ እዚህ እንደደረሰ ሊረዳ አልቻለም፡፡…
Read 1133 times
Published in
ልብ-ወለድ
-1 -ከሞት ጡቶች ሥር የንቃትን ወተት ልጠባ እንደተዘጋጀ (ጓጓቶ አፉን እንደከፈተ) ህፃን ሆንኩ። ከህይወት ይልቅ ሞት መቃብር ውስጥ ነቃሁ። የመቃብሩ ድርብርብ እውነት የዓለምን ደማቅ ቀለም አደበዘዘብኝ። የህይወትን ትርታ አደከመብኝ። የታይታዉን ዓለም ባንዲራ በሞት እጆች አወረድኩ። በመጀመሪያ ህይወቴ ሞት ነበር። በእርግጥ…
Read 1214 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጊዜው እንዴት ነው የሚሄደው፡፡ … ጊዜ …፡፡ ምን የሚሉት ነገር ነው፡፡ ውስጡ ውጭው የማይታወቅ ንፋስ ወለድ የሁለንታ እስትንፋስ፡፡ በቀኖች ላይ ሰልጥኖ ሀሳብን በደርዙ ልክ የሚያሰፋ፡፡ ሚስጥራዊ መስሎ በህልማችን ውስጥ የሚሰለጥን ነገር፡፡ የህይወትን ጡት እየጠባ ሞትን የሚያፋፋ ግሩም ክስተት፡፡ ጊዜ ራሱ…
Read 1139 times
Published in
ልብ-ወለድ

