ልብ-ወለድ

Monday, 13 May 2019 00:00

የረመዳን ሶላት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ረሺድ ኢብኒ ዛይድ በኢየሩሳሌም ሰሜናዊ ምስራቅ በምትገኝ መንደር ውስጥ ሶስት ክፍል ያለው የግንብ ቤት የተከራየው ለመላው ነበር፡፡ በ”ኢየሩሳሌም ትሪቡን” ላይ ዋና አምደኛ ሲሆን አብዛኛዎቹ ፅሑፎቹ ፖለቲካና ሃይማኖት ላይ ያነጣጠሩ ነበሩ፡፡ የብዙ ሃይማኖቶች መቀመጫና ማዕከል በሆነችው ኢየሩሳሌም ውስጥ ስለ ሃይማኖትና ፖለቲካ…
Rate this item
(15 votes)
በእኩለ ለሊት የአባቴን መሰንቆ ከተሰቀለበት ግድግዳ አወረድኩ፡፡ የሟች አባቴን መሰንቆ እንዳነሳ ያስገደደኝ ነገር፣ በዋናነት ለእናቴ ያለኝ ጥላቻ ቢሆንም፤ ዛሬ ጎረቤታችንና የአባቴ አሳዳጊ የነበሩት እትዬ ወለቱ ያሳዩኝ የአባቴ ፎቶ ሌላው ምክንያት ነው፡፡ በፎቶው ላይ አባቴ ከለበሰው የአገር ባህል ልብስና ካጎፈረው ፂሙ…
Saturday, 27 April 2019 10:12

የፋሲካው ፍየል

Written by
Rate this item
(8 votes)
 አባታችን ቀብራራ ነው፡፡ አንቀባርሮ ነው ያሣደገን፡፡… ግን ደሞ ነጭናጫ ነው፡፡ አንዳንዴ ወፈፍ ያደርገውና ያልሆነ ነገር ያመጣል፡፡… ዐውደ ዓመት ግን ሁሌ እንዳሥደሠተን ነው:: ልብስ የሚገዛልን መርጦና አሥመርጦ ነው:: በግ ይሁን ፍየል፤… ዶሮ ይሁን ቅርጫ አይኑን አያሽም!... በጓደኞቻችን ፊት ሁሌ እንደኮራን ነው፡፡ገንዘብ…
Saturday, 20 April 2019 14:14

ቅፅል ስም ፍለጋ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ቦታው አዲስ አበባ ነው፡፡ ሰፈሩ ደግሞ ጨርቆስ፡፡ ከሰማይ ላይ የሚወረወር ንስር የመሰለው የሰፈሩ አቀማመጥ በእጅጉ ቀልብ ይገዛል፡፡ ግራ ቀኝ የተወጠሩት ክንፎቹ የተበጣጠሰ፣ የነተበ እራፊ ለብሰዋል:: የዘመንን መልክ ከማሳየታቸው ባሻገር ታመዋል፤ ያቃስታሉ፡፡ከነዚህ በአንደኛዋ እራፊ ተጠልያለሁ:: ዝናብም፣ ውሽንፍርም፣ ቁርም፣ ረሃብም… የማስታገስ አቅም…
Rate this item
(12 votes)
እኩለ ለሊት ሲሆን ድንገት ከእንቅልፉ ባኖ ነቃ፡፡ ከመንቃቱ በፊት በህልሙ፤ ፊኛዉን በረዶ እንደነከሰ ጥርስ አክብዶት የነበረዉን ሽንት፤ ሲያንፎለፉለዉ እያለመ ሲደሰት ነበር፡፡ ነቅቶ አልጋዉ ላይ እንዳለ ሲያዉቅ ግን ህልሙን አስታዉሶ ደነገጠ፡፡ እየፈራ የለበሰዉን የመኝታ ሱሪ መጋጠሚያና የተኛበትን ፍራሽ በዓይኖቹ መረመረ -…
Saturday, 06 April 2019 15:06

የሕይወት ዝማሬ

Written by
Rate this item
(6 votes)
 አንዳንዴ ካልሆነ ጧት ወጥቼ ማታ ስለምገባ ከጐረቤቶቼ ጋር ብዙም ትውውቅ የለኝም፡፡ አልፎ አልፎ እያነበብኩ አሊያም እረፍት መውሰድ ፈልጌ ሳረፋፍድ ብቻ ግድግዳ የሚጋሩኝን ሰዎች የቤት ሠራተኛ ደጅ ላይ አገኛታለሁ፡፡ ወይ ምሥር ትለቅማለች አለዚያም በርበሬ ትቀነጥሳለች፡፡ ሲብስ ደግሞ ከሠል ታቀጣጥላለች፡፡ “እንደምን አደርክ?”…
Page 11 of 56