ልብ-ወለድ
ጠንጋራ ነው። መሬትን ሲመለከት እንደ መብረቅ ዓይኖቹ ሰማይ ’ሚያርሱ የሚመስል፤ ሰማዩን ሲመለከት የአይኖቹ ጨረር ምድር ግርጌ ላይ ይተከላሉ። ታዲያ እሱ ማነው ካላችሁ፣ የመሳለሚያው ጀግና አሸብር ነው። እዚያ አህዮች የሚበዙባት፣ ውሪ የታክሲ ሹፌሮች የሚርመሰመሱባት ... እህል ሽቃዎች ሰኞ ሰኞ መንገድ ዳር…
Read 2421 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሕይወት ደስ አይልም፣ ግና መኖር እዳ ነውና መቋጫውን በውል የማላውቀውን የሕላዌ ጐዳና ተከትዬ በማዝገም ላይ እገኛለሁ፡፡ የኑሮ ግብስብስ ሸክም አጉብጦኛል፡፡ ዛሬም ልክ እንደ ሁልጊዜው ማልጄ ነው ሥራ ቦታ የደረስኩት፡፡ ከካዛንቺስ ለገሀር ለመምጣት ግማሽ ሰአት ብቻ ነው የፈጀብኝ፡፡ የግንበኛው ወዳጄ መሳፍንት…
Read 2547 times
Published in
ልብ-ወለድ
ስትሄድ እንደማያት አታውቅም። አቅፊያት ናፍቃኝ እንደማስባት አታውቅም ... ሌንቦዋን የከንፈሬን ወዝ እየቀባሁ፣ የአንገቷን ምዑዝ ጠረን ስምግ፣ ከዚያ ካፌ ውስጥ ሰው ሁሉ እንደሚያየን ትረሳለች። በሃዘኔ ውስጥ ስትገኝ ሩሄን እንደምትኩል ይጠፋታል። በመከፋቴ ጉንጭ ላይ ጨዋማ ፈሳሽዋን እንደ ምንጭ ስታፈስ ፍፁም እናትነት ያጠላባት…
Read 2134 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጸባይዋ ግርም ይለኛል፡፡ አንዳንዴ ያበደች ይመስለኛል፡፡ቢሆንስ ምን ይደረጋል! አያድርስ ነው፡፡ ፍቅርዋ ነበልባል፣ ጨዋታዋ አጥንት ድረስ የሚዘልቅ ትዝታ ያለው ነው፡፡ ከዚያ ዉጭ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም፤ እራስዋ ፈልጋኝ መጥታ፣ ራስዋ ነዝናዛ ሆነችብኝ፡፡ፌቨን ውበት አላት፤ ገርነትም አይባታለሁ፤ ነጭናጫነቷን ግን መናገር ይቸግራል፡፡ ውሃ…
Read 2315 times
Published in
ልብ-ወለድ
የአጭር አጭር ልብወለድ አንጀት የራቃት ጠይም ጉብል ናት። ሥጋ ቅብ ተክለ አቋሟ ከአንጀቴ ገብታ ለመጎዝጎዝ፣ ከስሜቴ ወለል ላይ ለመነጠፍ ተራድቷታል፡፡ አንኳኩ ይከፈትላችኋል የሚለውን መለኮታዊ ትእዛዝ በአፊጢሙ ተክላ፣ ድንገት የልቤን እልፍኝ በርግዳ ዘው አለች፡፡ ከእንስቶች መንደር ፀጉረ ልውጥ ሆና፣ ዐይኔን አጥበረበረችኝ።…
Read 2108 times
Published in
ልብ-ወለድ
"ጓድ ብሬሽቤቭ! የቀረበብዎት ክስ መስከረም 3 ቀን የፖሊስ አባል የሆኑትን ጓድ ዚጂን ጨምሮ የተወደዱና የተከበሩ ያገር ሽማግሌ አልያፓቭ፣ የሰላም አስከባሪው ኦቦ ኤፊሞቭ፣ በምስክርነት በቀረቡት ኢቫኖቭ እና ጋቭሪሎቭ እንዲሁም ሌሎች ስድስት የመንደሩ ነዋሪዎች ላይ ያልተገባ ዘለፋ፤ ከዚያም አልፎ ጉልበት ሁሉ ተጠቅመዋል…
Read 1970 times
Published in
ልብ-ወለድ