ልብ-ወለድ
ሁላችንም ትርፍ ስራዎች አሉን፡፡ ሞያ የምንላቸው፡፡ ገቢ የምናገኝባቸው። የምንኮራባቸው፡፡ ግን ዋና ስራዎቻችን አይደሉም፡፡ ዋናው ስራችን ታርጋ መለጠፍ ነው፡፡ ብዙ ታርጋዎች አሉን፡፡ ግን እነሱም አንዳንዴ ያልቁብናል፡፡በተለይ እንደ ደረጄ አይነቱ ሰው ላይ የምንለጥፈው ሁሉ አልይዝ እያለ፣ እየወደቀ አስቸግሮናል፡፡ ታርጋ ያስፈልገዋል፡፡ ግን የለጠፍንበት…
Read 2553 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ሊኖር ያሻል - ጤና። ህይወት እስካለ - መኖር እስከቀጠለ” ትላለች አክስት አስካለች። እንደማትሰማት ብታውቅም ቅሉ።እንደ ድንገት ከውዥንብር ባህር ተዘፈቀች። ብቻዋን ስታወራ... የባጥ የቆጡን ስትለፈልፍ ትውላለች። ቁርጥራጭ እንቅልፍ ..ንጭንጭ... ብስጭት... ቅዠት መልህቁን ጥሏል - እልቧ ላይ። ተሸግና የሄደችበት ያ ጎዳና፤ አሁን…
Read 2723 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሙሽሮቹን ብዙ ባላውቃቸውም ያለ ወትሮዬ በሰርጉ ለመገኘት ወስንኩ። የሰርግ ካርዱ ለየት ያለ ነው። በማሳሰቢያና በማስጠንቀቂያ የታጀበ። አንድ ልብ አንጠልጣይ መልእክትም አለው። “አያምልጥዎ፤ ሕይወትዎን ሊለውጥልዎ የሚችል ሰርግ ነው!!” የሚል ጽሁፍ ከግርጌ ሰፍሯል። የጥሪ ሰዓቱ ደሞ ከምሽቱ 4፡30 እስከ ንጋት ይላል። ያልተለመደ…
Read 2471 times
Published in
ልብ-ወለድ
፩ያመኛል። ከእግር ጥፍሬ እስከ ጭንቅላቴ ድረስ ትኩሳትና የሚያደነዝዝ የህመም ስሜት ይሰማኛል። ዝንተ ዓለም ሆድን የሚጎረብጥ ህመም ... አስፋልት ደርዝ ላይ የተቀመጡ ልጆች አሉ፣ ለእነሱ ሳንቲም የሚወረውር ወጣት ደረቱን ነፍቶ (ምናልባት በወረወረው ሳንቲም ምክንያት) ይሄዳል። የፀሃዩን ግለት በጃንጥላ የምትከልል ጠይም ውብ…
Read 2670 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጠንጋራ ነው። መሬትን ሲመለከት እንደ መብረቅ ዓይኖቹ ሰማይ ’ሚያርሱ የሚመስል፤ ሰማዩን ሲመለከት የአይኖቹ ጨረር ምድር ግርጌ ላይ ይተከላሉ። ታዲያ እሱ ማነው ካላችሁ፣ የመሳለሚያው ጀግና አሸብር ነው። እዚያ አህዮች የሚበዙባት፣ ውሪ የታክሲ ሹፌሮች የሚርመሰመሱባት ... እህል ሽቃዎች ሰኞ ሰኞ መንገድ ዳር…
Read 2827 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሕይወት ደስ አይልም፣ ግና መኖር እዳ ነውና መቋጫውን በውል የማላውቀውን የሕላዌ ጐዳና ተከትዬ በማዝገም ላይ እገኛለሁ፡፡ የኑሮ ግብስብስ ሸክም አጉብጦኛል፡፡ ዛሬም ልክ እንደ ሁልጊዜው ማልጄ ነው ሥራ ቦታ የደረስኩት፡፡ ከካዛንቺስ ለገሀር ለመምጣት ግማሽ ሰአት ብቻ ነው የፈጀብኝ፡፡ የግንበኛው ወዳጄ መሳፍንት…
Read 2944 times
Published in
ልብ-ወለድ