ልብ-ወለድ

Saturday, 08 February 2020 15:06

የእሳት ሐብል!

Written by
Rate this item
(4 votes)
“ ከተከተልነው … ዘረኝነት፣ ቂምና በቀል በአንገታችን የተጠለቀ የእሳት ሐብል ሆኖ እየለበለበ፣ ለዝንተዓለም እርሱም ይከተለናል--” እንደ ወንፊት ከተበሳሳው ጣሪያ መለስ ብዬ ቤቴን አስተዋልኳት፡፡ ከፍራሼና ከልብሶቼ በቀር ምንም አልነበረባትም፡፡ ከመውጫ በሩ አቅራቢያ መደገፊያ ክራንቼ ቆሞ አንድ እግር አልባ መሆኔን ያስታውሰኛል፡፡ ከሁለት…
Rate this item
(10 votes)
የኮሌጅ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት የክረምት እረፍቴን የማሳልፈው በዳህራ፣ ከሴት አያቴ ጋ ነበር፡፡ ግንቦትን ቀደም ብዬ ሔጄ በሐምሌ አርፍጄ እመለሳለሁ፡፡ ዲዬሊ ከዳህራ ሰላሳ ማይሎች ወዲህ ያለች ባቡር ጣቢያ ነች፡፡ ባቡሩ ወደ ህንዱ ታዋቂ ደን ከመግባቱ በፊት አፋፍ ላይ ትገኛለች፡፡ ባቡሩ ዲዬሊ…
Rate this item
(8 votes)
ሚስቴን በጣም ነበር የምወዳት:: ብቸኛ ወንድ ልጃችንን ካጣን በኋላ ከሃዘን ወጥታ ደስተኛ እንድትሆን ያልፈነቀልኩት ድንጋይ አልነበረም። ቤይሊ በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ወይም እጦት ህይወቱ ስታልፍ ገና የ5 ዓመት ህፃን ነበር። ድህነታችን ምን ያህል የለውም - ያጣን የነጣን ድሆች ነበርን፡፡ የቱንም ያህል…
Saturday, 11 January 2020 12:28

“ተከፍቶ ያልተከፈተ”

Written by
Rate this item
(12 votes)
አእምሮው ውስጥ እንደ እስረኛ ከአንዱ ጥግ ወደ ሌላው ጥግ እየተመላለሱ፤ እግራቸውን የሚያፍታቱት ሀሳቦቹ፤ ፔርሙስ ከመሰለው የሙዚቃ ማጫወቻ ውስጥ እንደ እንፋሎት የሚወጣውን ዜማ መልዕክት ተከትለው በስልት ያረግዱ ጀመር፡፡ ሙዚቃውን በትውውቅ የጫነለት የፊልም ማከራያ ባለቤት የሆነው አብሮ አደግ ጓደኛው ነው፡፡ እስከ ዛሬ…
Saturday, 28 December 2019 13:41

የራሔል እንባ

Written by
Rate this item
(14 votes)
አጭር አጭር ልብወለድ የራሔል እንባ ደስ ብሏታል! የህይወት ትርጉሟን ብትጠየቅ “እሱ ነው” ብላ የምትመልስበት ልጇ፣ ዛሬ ሁለት ዓመት ሞላው፡፡ ለልደቱ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ከከተማ ለመግዛት ልትወጣ ነው፡፡ ልጇ ተኝቷል፡፡ ይዛው ብትሔድ ገዝታ ከምትመለሰው ዕቃ ጋር ስለማይመቻት፣ ለጐረቤቷ ለሀዊ አደራ ሰጥታ ሄደች፡፡***ከልጇ…
Saturday, 28 December 2019 13:44

ሰባት ጊዜ ሰባት

Written by
Rate this item
(8 votes)
ንግስት አዜብ በሳባውያን ህዝቦች በነገሰች በሰባተኛው አመት፣ ሰባተኛው ወር፣ ሰባተኛው ቀን፤ ሰባት ልጆች ያሉት የሰባ ሁለት አመቱ አዛውንት አሳ አጥማጅ፤ ስድስት ቀናት ሙሉ ባህሩ ላይ መረቡን ቢዘረጋም፤ አንድም አሳ ሳያጠምድ በለስ ሳይቀናው ሰንብቶ፣ በሰባተኛው ቀን እግዚአብሄር ጎበኘው፡፡ መረቡን ከባህር ሊያወጣ…