ልብ-ወለድ
አጭር አጭር ልብወለድ የራሔል እንባ ደስ ብሏታል! የህይወት ትርጉሟን ብትጠየቅ “እሱ ነው” ብላ የምትመልስበት ልጇ፣ ዛሬ ሁለት ዓመት ሞላው፡፡ ለልደቱ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ከከተማ ለመግዛት ልትወጣ ነው፡፡ ልጇ ተኝቷል፡፡ ይዛው ብትሔድ ገዝታ ከምትመለሰው ዕቃ ጋር ስለማይመቻት፣ ለጐረቤቷ ለሀዊ አደራ ሰጥታ ሄደች፡፡***ከልጇ…
Read 4043 times
Published in
ልብ-ወለድ
ንግስት አዜብ በሳባውያን ህዝቦች በነገሰች በሰባተኛው አመት፣ ሰባተኛው ወር፣ ሰባተኛው ቀን፤ ሰባት ልጆች ያሉት የሰባ ሁለት አመቱ አዛውንት አሳ አጥማጅ፤ ስድስት ቀናት ሙሉ ባህሩ ላይ መረቡን ቢዘረጋም፤ አንድም አሳ ሳያጠምድ በለስ ሳይቀናው ሰንብቶ፣ በሰባተኛው ቀን እግዚአብሄር ጎበኘው፡፡ መረቡን ከባህር ሊያወጣ…
Read 3980 times
Published in
ልብ-ወለድ
ኤልያስ የሆስፒታሉ እንግዳና መቀበያ አግዳሚ ወንበር ላይ ተቀምጦ፣ ስሙ እስኪጠራ እየተጠባበቀ ነው፡፡ ይህ አዲስ ሆስፒታል ከተቋቋመ አመት እንኳን ያልሞላው ቢሆንም፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝነኛ ለመሆን የበቃው በምንም ሳይሆን፣ አሉ የተባሉ አገሪቱ ያፈራቻቸውን ሃኪሞች በውድ ገንዘብ መቅጠር በመቻሉ እንደሆነ ኤልያስ ከሁነኛ…
Read 2982 times
Published in
ልብ-ወለድ
የመጽሐፉ ርእስ፡- ጦማረ መዋቲደራሲ፡- ነጋሢ ግደይየገጽ ብዛት፡- 328-2የታተመበት ዓመት፡-፳፻፲ ዓ.ም ምክንያተ ጽሕፈትጥቅምት 29 ቀን 2012 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ሥነ መለኮት ኮሌጅ/ዩኒቨርስቲ አዳራሽ፣ “ጦማረ መዋቲ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመርቆ ነበር፡፡ በእርግጥ መጽሐፉ ከታተመ ቀደም ያለ ቢኾንም “ሞት በጥር፣ በነሐሴ መቃብር!” ያሰኘዋል እንጂ…
Read 3830 times
Published in
ልብ-ወለድ
የፖሊስ መኮንኑ ጎዳናውን በኩራት መንፈስ አቋርጦ አለፈ፡፡ ግርማ ሞገስ የተሞላበት አረማመዱ፣ ተፈጥሯዊ አኳኋኑ እንጂ ለታይታ ብሎ የሚያደርገው አይደለም፡፡ ሁሌም በዚህ መልኩ ነው ሲጓዝ የኖረው፡፡ ሰውየው ምን እንደሚመስል እያሰበ አልነበረም፡፡ በመንገድ ላይ እሱን የሚያዩት ጥቂት ሰዎች ነበሩ፡፡ ገና ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት…
Read 3215 times
Published in
ልብ-ወለድ
መነሻ - ታሪክ(የሳሙኤል ኮልሪጅ “በህልምህ የቀጠፍከውን አበባ፣ጠዋት እጅህ ላይ ብታገኘውስ--” የሚለው ግጥም)ጠዋት ላይ ይመስለኛል - ከቁርስ በፊት:: ሥራ የለኝም፤ የእረፍት ቀን ነው፡፡ ቅዳሜ ወይም እሁድ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ከተገዛች ብዙ ዓመታት ያስቆጠረች የእንጨት አልጋዬ ላይ ቁጭ ብያለሁ፤ እያሰብኩ፡፡ እኔ መስተዋቱ ፊት…
Read 3462 times
Published in
ልብ-ወለድ