ልብ-ወለድ

Rate this item
(5 votes)
ምን አሳዘናት?በልቧ ትወድቃለች፤ መንገዱን ብዙ ሰው ይረማመድበታል። ልቧን ይረግጡታል። ብዙ ሃሳብ በውስጧ እየተመላለሰ ያስቃትታታል። “ጣል በእጅ እሰር በፍንጅ” ብላ ሃሳቧን እ’ንዳትጥለው። ሌላ አንዳች ነገር አዕምሮዋ ላይ እንዳታስር፣ ሃሳቧን መጣያ ጥቂት ስፍራ ታጣለች፤ ደግሞም ነገርዬው ቸል የማይባል እንዳልሆነ ጠንቅቃ ታውቃለች፡፡ በእርግጥ…
Saturday, 01 May 2021 13:59

የፍቅር ምትሃት

Written by
Rate this item
(7 votes)
ያው እድለኛም አይደለሁ...ታዋራኛለች! ደፍሬ ስልኳን የጠየኩበት ቀን ትዝ ይለኛል።ልዩ መሆኗ ግልፅ ነው... ድፍረቴ ቀርቶ!“ይሄን ነገሬን ባትወደውስ?” ብዬ መስጋቴ ሌላ ታሪክ ነው! ሰው እንዴት “ድምፄን ባትወደውስ?” ብሎ ይሳቀቃል?እንደው ስንት አይነት ድምፅ ቢኖር ነው?ብቻ እንዳልኩት እድለኛ ነገር ነኝ!የመጀመርያ ቀን ደውዬላት፣ ቆንጆ ድምፅ…
Saturday, 24 April 2021 14:08

የዝምታው ጩኸት

Written by
Rate this item
(8 votes)
ከመውደዱ ጫካ ውስጥ የጠፋሁ፣ ከፍቅሩ ግርጌ ላይ እንደ ሳር ድንገት በቅዬ በዝምታው ንዳድ የወየብኩ፣ በቸልታው ውስጥ የምደርቅ ብኩን ነኝ። ከጉዳዩ እንደማይጥፈኝ አውቃለሁ። በዝምታ እባጭ ተኮፍሶ፣ እንደ ተራ ነገር ያየኛል። እስሩ አስቀምጦኝ የማይረባ ተልካሻ መፅሐፍ ለመቶኛ ጊዜ ያነባል። እውነቱን በጊዜ ውስጥ…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ከዚህ ዓለም ሀገራት በአንዱ አንድ ንጉሥ ነበር፡፡ እንደማናቸውም ንጉሦች ይህኛውም ንጉሥ የራሱ ሙዚቀኞች ዳንሰኞች፣ ውሽሞች፣ ባሮች፣ ጫማ ሳሚዎችና የመሳሰሉት ነበሩት፡፡ እንደ መክፈቻ ሥነ ሥርዓቶች ላይ መሳተፍ፣ ወታደራዊ ሰልፍ መመልከት፣ ከሌሎች የተጻፉ ንግግሮችን ማንበብና ጉብኝት ማድረግ ከመሳሰሉ በርካታ…
Saturday, 27 March 2021 13:35

"በባዶ አንጀት"

Written by
Rate this item
(9 votes)
“ሳቅ አምርሬ እጠላለሁ፣ ሳቅ ጨለምተኞች ሊበሉት ያሰጡት የማይደርቅ ፍርፋሪ ነው። ሳቅ ከጥርስ አልፎ ሲንጠባጠብ ገላዬን አጣጥቦት የሚወስደው ይመስለኛል። ፍቅረኛዬ ስትለየኝ (ምናልባት) ሰዎች ከንፈራቸውን ከፍ ዝቅ እያደረጉ ከት ብለው ይስቃሉ፡፡ ግጥም ስገጥም ነብሳቸው ከአካላቸው የወለቀባቸው በግጥሜ ይስቃሉ፤ ሞት ትቢያ ሲያስግጠኝ መልአከ…
Rate this item
(10 votes)
(የአጭር አጭር ልብወለድ) ...ምንም ትንፍስ በማይልበት ሸለቆ ውስጥ ተጨብጦ ተቀምጧል። የሕይወትን ምስጢር የሚፈልግ ብኩን ባይተዋር ይመስላል።...ከኪሱ ሲጋራ አወጣና ለኩሶ ወደ ጠቆረው ከንፈሩ ለጠፈው፤ የሲጋራውን ጢስ ምጎ አንቅሮ ሲተፋው በአፉም በአፍንጫውም ጢስ ይወጣል። በዚያች ቅጽበት እንዴት ገጣሚ እንደሆነ አውጠነጠነ..“ህም!” “መለያየት ሞት…
Page 3 of 56

Follow us on twitter

Due to an error, potentially a timed-out connection to Twitter, this user's tweets are unable to be displayed.