ልብ-ወለድ
ኢቫን ዲሚትሪች፤ እራቱን በልቶ እንዳበቃ ሶፋው ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጣ ማንበብ ጀመረ፡፡ በዓመት 1200 ሩብል ደሞዝ የሚያገኘው ዲሚትሪች፤ከቤተሰቡ ጋር መካከለኛ ኑሮ የሚመራ ደስተኛ አባወራ ነው፡፡ “ዛሬ እርስት አድርጌው ጋዜጣውን አልተመለከትኩም” አለችው ሚስቱ፤ እራት የበሉበትን ጠረጴዛ እያፀዳዳች “እስቲ የሎተሪ ዕጣ ዝርዝር…
Read 2710 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሁሉም ወንጀለኞች ልብ ደረታቸውን እየደበደበ በራሱ የሙዚቃ ስልት ሊደንስ ትንፋሻቸውን ዋጥ አድርገው በየተራ ገቡ፡፡ ፖሊሶቹ ሁለቱ ከፊት፣ ሁለቱ ከኋላ ሆነው ካስከተሏቸውና ከተከተሏቸው በኋላ አለቃ ወደሆነውና ከትከሻው ግራና ቀኝ ሶስት ኮከቦች ከደረደረው ሰው ፊት ቀረቡ፡፡ ሁሉም ልባቸው ተሰብሮ፣ ዐይናቸው በሰቀቀን ተቀፍድዶ…
Read 2547 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰውነቱ ላይ የሚፈስሰው ትኩስ ነገር እንደ ህልም ይታየዋል፡፡ የሆነ ሰመመን ውስጥ ገብቷል፡፡ በፊት የነበረበት የደመና ላይ እስክስታ የሚመስል ደስታ፣ የሚፈለቅቅ ሳቅ የለም፡፡ ከፊል እንባ፣ ከፊል ሳቅ ውስጥ የሚዋኝ ያህል ይሰማዋል፡፡ ያ ብቻ አይደለም፤ አንዳች ቁንጥጫ ነገር አጥንቱ ውስጥ ይሮጣል፡፡ አጠገቡ…
Read 2615 times
Published in
ልብ-ወለድ
ክብረት ይባላል ባለታሪኩ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ዕድሜው አርባዎቹን አጋምሷል፡፡ ከአዲሳባ በመቶዎች ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ የዞን ከተማ ውስጥ ነዋሪ ነው፡፡ በኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት ወቅት አንድ እግሩን ያጣ ወታደር ነው፡፡ መኖሪያው ከወላጆቹ በወረሰው ቤት ለብቻው ሲሆን ወጣ ብሎ ከልብስ መሸጫ ሱቆች…
Read 2584 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዳንኤል ግራንት፤ ላስቬጋስ ውስጥ በግራንት ካዚኖ የቁማር አጫዋች ነው፡፡ ለረጅም ጊዜ ምናልባት በጣም ካልተጋነነ የሃያ አመት ቁማር የማጫወት ልምድ ያለው ሲሆን ይህ ልምዱም በጣም ተከማችቶ የራሱን የቁማር ማጫወቻ ቤት ለመክፈት አድርሶታል፡፡ ለረጅም ጊዜ ባጠራቀመው ገንዘብ አንድ አፓርታማ ከገዛ በኋላ የድሮ…
Read 3037 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰውየው የሽያጭ ሰራተኛ ነው፡፡ ቀኑን በሙሉ ሰዎችን ሲያግባባና ለቀጠረው ኩባንያ ገቢ ሲያስገባ ይውላል፡፡ ደሞዙ ግን አይበቃውም፡፡ ሌላ ስራ ቢያፈላልግም የሚቀጥረው መስሪያ ቤት አላገኘም፡፡ ምክንያቱም አንድም በትምህርቱ የገፋ ባለመሆኑና ሁለትም የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ስላልነበረው ነው፡፡ በልቶ ጠጥቶ ጥቂት ከተዝናና በእጁ ላይ…
Read 3323 times
Published in
ልብ-ወለድ