ልብ-ወለድ
አየኋት፡፡ ክው አልኩ፡፡ የተቆለለ በረዶ ውስጥ የተዘፈቅኩ ያህል ነበር የተሰማኝ፡፡ ምንም ብትበድለኝ ሰው አይደለች፡፡ ለዛውም ህልሜ ነበረች፡፡ አዎ ያኔ ስለ እሷ አልም ነበር - የእኔ እንድትሆን፡፡ አሁን እንደዚህ ሆና ሳያት ሰውነቴ ራደ - በድንጋጤ፡፡ ከጉልበቴ በታች ያለው አካሌ ተጎምዶ የተወሰደ…
Read 5435 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንድሬ ጁድ በሩ ሲከፈትለት ከአሳንሰሩ ወጥቶ ወደ ኮሪደሩ አመራ፡፡ ወደዚህ ሆስፒታል ከዚህ በፊት መጥቶ አያውቅም፡፡ ጭንቅላተ ትልቁና ጉጭማው አንድሬ፤ ግራጫማ ካኪ ሱሪና አላባሹን ጃኬት ነበር የለበሰው፡፡ የዘወትር አለባበሱ እንደዚህ ነው፡፡ ኑሮው ከሙታን ጋር ስለሆነ አለባበሱ ከቀብር አፈር ጋር መመሳሰል እንዳለበት፤…
Read 5336 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ሀኒ! ምን ሆነሃል? የሆነ ነገር የሚያባርርህ እኮ ነው የምትመስለው!” ዮዲት በጭንቀት ተውጣ ጠየቀችኝ፡፡ ዓመታዊው በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የእግር ኳስ ውድድር ላይ ለብዙ ዓመታት የተሰወረ ጓደኛው ወይም ዘመድን በድንገት ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ግን ግን ከስንት ዘመን በኋላ ቀለሟን እዚህ አገኛታለሁ…
Read 8094 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጓደኛዬ ሚናስ፣ እኔ በሰጠሁት ሀሳብ መነሻነት የፃፈው ልብ ወለድ እንደዚህ ከዝና ማማ ላይ ያወጣዋል ብዬ አልገመትኩም ነበር፡፡ ዐይኔ እያየ ዝነኛ ሆነ! ሚናስ “ባለቅኔ” ተባለ፡፡ እንደ ቀልድ ነበር ሀሳቡን የሰጠሁት፡፡ የማወራው ሳጣ የነገርኩትን ሀሳብ እሱ ሆዬ ቀልቦ፣ … በየሬዲዮ ጣቢያው የሚተረክ…
Read 5668 times
Published in
ልብ-ወለድ
. ጳጉሜ ተጋመሰች…ቀኑ ተጋመሰ…“የይቅርታ እርዝመት” የሚል አዲስ አልበሙን ሊለቅ የተዘጋጀው ታዋቂው ድምጻዊ ኪሩቤል፣ ለጋዜጠኛው የገባውን ቃል ሳያፈርስ አልቀረም፡፡ ጋዜጠኛው በረጅሙ ተንፍሶ ሰዓቱን ተመለከተ - 5፡53 ይላል፡፡“ሜሎዲ ካፌ በረንዳ ላይ እንገናኝ” ብሎ የቀጠረው፣ ታዋቂው ድምጻዊ ኪሩቤል ወርቁ ከግማሽ ሰዓት በላይ ዘግይቷል፡፡ከአሁን…
Read 4327 times
Published in
ልብ-ወለድ
ህይወት የገባህና የምታውቀው፤ ያልገባህና የማታውቀው ገጠመኞች ድርድር ናት (life is a series of incidences እንዲሉ) … ዕንቁ ታደሰን ህይወት ምንድን ነው? ብለህ ብትጠይቀው… ያለጥርጥር… “እኔ እንጃ!!” ይልሃል፡፡ እንደሱ ዓይነቱን ሰው ዐዋቂዎች፤ absurd ይሉታል፡፡ የተወለደው ጅጅጋ አካባቢ ነው፡፡… ገጠር ውስጥ፡፡ የተወለደበት…
Read 5634 times
Published in
ልብ-ወለድ