ልብ-ወለድ
ላንቺ…እንደምወድሽ ክጄ አላውቅም፡፡ ትላንት አልካድኩም። ዛሬም፣ ነገም አልክድም፡፡ ፍቅርሽ ሰውነት እንዲሰማኝ አድርጓል፡፡ ቀዩ ፊትሽ መስታወቴ ነው፡፡ ሳይሽ እራሴን አያለሁ፡፡ ሳወራሽ ‘ራሴን ያወራሁ ያክል ይሰማኛል፡፡ አፍንጫሽ ቁሞ ሳየው፤ ቅጥና ልክ ባጣው ያንቺ ፍቅር አንድ ቦታ ላይ ቁሞ የቀረው ማንነቴ ትውስ ይለኛል፡፡…
Read 5936 times
Published in
ልብ-ወለድ
ስለ ገጣሚነቱ እርግጠኛ ነው፡፡ ገጣሚነትን ከፈጣሪ ያገኘው ፀጋ ነው፡፡ መታገል አስቦ አያውቅም፡፡ በተፈጥሮው ታድሏልና፡፡ ብዙ መጽሐፍት አሳትሟል፡፡ ለምን ስላሳተማቸው መጽሐፍት ሰው ሲወያይ እንደማይሰማ ግን አልገባውም። አምስት አመት ብቻ ነው ያለፈው፣ የመጨረሻውን መጽሐፉን ገበያ ላይ ካዋለ፡፡ እርግጠኛ ነው ስለገጣሚነቱ፡፡ እጣ ፈንታው…
Read 5262 times
Published in
ልብ-ወለድ
ወደ አስኳላ ሲሰዱኝ የስደት ሕይወትን አሀዱ አልኩኝ። ከጎጆዬ ተነቅዬ ወደ አዲስ ግዛት በመጓዝ ከየኔታ እግር ስር ሆኜ ሀሁ ማለት ጀመርኩ። የኔታ ከነፍሴ ጋር የነበረችውን ቀጭን ገመድ ለመበጠስ ክርክሩን በማስፋት ጀመሩ። የአቅማቸውን አበጃጅተውኝ ለቀጣይ የሙያ ጓዳቸው አቀበሉኝ። በቅብብሎሽ ሲያገላብጡኝ ሲጠጋግኑኝ አዘገምኩ።…
Read 3617 times
Published in
ልብ-ወለድ
አያት፡፡ አየችው፡፡ ከአዲሱ ገበያ ወደ ቄራ በምትሄደው 6 ቁጥር አውቶብስ ውስጥ ናቸው፡፡ መጀመሪያ እሱ ነው ያያት፡፡ የቀይ ዳማ ናት፡፡ ውብ የሆኑ ትልልቅ ዓይኖች ታድላለች፡፡ ረዘም ያለ ፀጉር አላት፡፡ ጸጉርዋ የተፈጥሮ ይመስላል፡፡ ግን አርቴፊሻል ነው፡፡ ሂውማን ሄይር! … ቢሆንም አስውቧታል፡፡ ቅንድብዋና…
Read 4332 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሰፈራችንን ትልቁን ነጋዴ መረተን ያሳደገችው አያቴ ነች። ምንም እንኳ የሥጋ ዝምድና ባይኖረንም ከልጆቿ እኩል ነው ያሳደገችው፡፡ ጎልማሳ ሆኖ ወደ ራሱ ሥራ ከመግባቱና ከእኛ ቤት ዝቅ ብሎ ቤት ተከራይቶ መኖር ከመጀመሩ በፊት፤ ብቸኛ እናቱ ሞሳ እያለ ከሞቱበት ጊዜ ጀምሮ አያቴ ቤት…
Read 4246 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጉዳጓድ የሚምስበትን መዳፉን አፈፍ አደረገው። መቃብር ቆፋሪው እየተርበተበተ ቀና ሲል በጭስ ቅርጽ የተሠራ ሰው ከሚመስል አንዳች ፍጡር ጋር ፊት ለፊት ተላተመ፡፡“እነኝህ መዳፎች ለስንቱ ንጹሃን ጉዳጓድ ሲምሱ ኖሩ” አለ ጭሳዊው ፍጡር“ማነህ አንተ” መቃብር ቆፋሪው ቆፍጠን ብሎ ወደ ጭሱ አፈጠጠ“መላአከ ሞት ….ስሜን…
Read 4959 times
Published in
ልብ-ወለድ