ልብ-ወለድ
መንደርደሪያ ሶቅራጥስ እንደሚከተለው ይላል፡ ‹‹ፍቅር መሀል ቤተኛ መንገድ ነው፡፡ የፍቅር ሃይል የሚያገለግለው ሰውን ወደ እግዚአብሔር፣ እግዚአብሔርን ደግሞ ወደ ሰው ለማድረስ ነው፡፡ የሰውን ልጅ ፀሎትና መስዋእት ወደ ሰማይ የሰማይን ምላሽ ለሰው ፀሎትና መስዋዕት ወደ ምድር መልሶ የሚተሳሰረው በፍቅር መንገድ ነው፡፡ በሁለቱ…
Read 8801 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዕድሜዬ በአርባዎቹ አጋማሽ ላይ ነበር፡፡ ከዚህ ቀደም የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አባል ነበርሁ፡፡ ኦጋዴን ኖሬአለሁ፡፡ ሰራዊቱ ውስጥ ምድብ ሥራዬ የነበረው ሾፌርነት ነው፡፡ ሰራዊቱን በየግንባሩ አጓጉዛለሁ፡፡ አንድ ቀን በጉዞ ላይ እያለን፣ ትከሻዬ ላይ ከባድ አረር መታኝና በረጅም ጊዜ ህክምና ተረድቼ በፈጣሪ ዕርዳታ…
Read 4369 times
Published in
ልብ-ወለድ
የታላቄ ታላቅ እህቴ ድሮም ግዴለሽ ነበረች፡፡ አሁንም ያው ነች፡፡ እንዲያውም ሳይብስባት ይቀራል? ከአሥራ አንድ ዓመት ቆይታ በኋላ ወደሀገሯ ስትመለስ እስቲ ማንን ገደለ… መጥቻለሁ ብላ ቢያንስ ቢያንስ ስልክ ብትደውል፡፡ ትናንት ደውላ “ከመጣሁ አንድ ሳምንት ሆኖኛል” አትለኝም? አቤት የተናደድኩት መናደድ! “አብረውኝ የመጡ…
Read 4040 times
Published in
ልብ-ወለድ
የዘንድሮው የወይራ ፍሬ ምርት የሰጠ ነበር፡፡ ዶን ዚርፋ ሎሎ በፕሪሞሶሌ አያሌ የወይራ ዛፎች ነበሩት፡፡ የዓመቱ የተትረፈረፈ የዘይት ምርቱን አምስቱ ጋኖች መያዝ እንደማይችሉ በመገመት፣ ዲላማስትራ ከሚገኝ የጋን ፋብሪካ ጋን ለማሰራት ወሰነ፡፡ እንዲሰራለት ያዘዘው ቁመቱ የሰው ደረት ላይ የሚደርስ፣ ሰፊና ግርማ ሞገስ…
Read 3471 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰለሞን ወደግል ድርጅቴ ያለ ቀጠሮ መጣ፡፡ የሥራ ዲሲፒሊን አለኝ ብዬ አምናለሁ፡፡ ቀጠሮ ላይ በጣም ጥብቅ ነኝ፡፡ ያለ ቀጠሮ ባለጉዳይ አላነጋግርም፡፡ ነገር ግን ሰለሞን በጣም የምወደው አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነው፡፡ አሁን አሁን የኑሮ ሩጫ እንደልብ ባያገናኘንም እወደዋለሁ፡፡ ከሰሞን ባህርይ የማልወድለት ሲበዛ…
Read 4229 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጀማል ከዕንቅልፉ ማልዶ ተነሳ፡፡ በእንቁጣጣሽ ቀን አርፍዶ መዋል አልፈለገም፡፡ ለወትሮው እንቅልፍም ቢሆንም ዛሬ ግን ስራ አለሙ፡፡ ትላንት በዋዜዋማው ቸበርቻቻ ከተመነዘረው ብር የቀሪውን ለማየት ኪሱን ዳበስ፡፡ አስር ብር ብቻ ነበር የቀረው፡፡ ገንዘብ ሊያገኝ የሚችልበት ምንም ጭላንጭል አልታይህ ስላለው ተስፋ ቆርጧል፡፡ የሚተዳደረው…
Read 3434 times
Published in
ልብ-ወለድ