ልብ-ወለድ
የሆስፒታሉን አፀድ፣ አፀድ ካደረጉት ዛፎች ላይ የሰፈሩ ወንድ፣ ሴት እና ፍናፍንት አእዋፋት በህብር ያዜማሉ፣ ይንጫጫሉ፡፡“ማድመጥ፣ በሰሚ ንቃት ተወሰነማየት፣ በአድማስ ጥጋት ተጋረደ…” እያሉ፡፡ግቢው ሁሌ ጅምር በሆነ ግንባታ እንደባተለ ነው፡፡ ሁሌ መቆፈር፣ አሸዋና ጠጠር መገልበጥ፣ አሮጌ የሆኑትን ህንፃዎች ማፍረስ… ይሄ ሁሉ የሚያስነሳው…
Read 3239 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ተመስገን፤ አለም በችግሮች የተሞላች ናት፡፡ ሁላችንም የየራሳችን ችግሮች አሉብን፡፡ ችግሮቻችን ጉልበት አግኝተው ሊያሸንፉን የሚችሉት አጋነን ስናያቸው ነው፡፡ ምን እንደሚባል ታውቃለህ? የእያንዳንዱ ሰው ችግር ለጨረታ ቢቀርብ …” “እያንዳንዳችን የየራሳችንን ችግር መልሰን እንገዛለን” ተመስገን ነው አረፍተ ነገሩን የጨረሰው፡፡ ይህንኑ ነው እኔም ልል…
Read 7487 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀን አልቦ፡- የተከበርኩ ሰው ነኝ፡፡ ብዙ ጉራ ላለመንዛት ብዙ ሰው ያከብረኛል፡፡ ከመስሪያ ቤት ልጀምር፡፡ የመምሪያ ኃላፊ ነኝ፡፡ አለቆቼ ይወዱኛል፡፡ ምንዝሮቼ ይፈሩኛል፡፡ እኩዮቼ ያከብሩኛል፡፡ የምኖርበት ሰፈር ውስጥም እንዲሁ፡፡ ለምን እንደሆን አላውቅም፡፡ ዝም ስለምል ይሆናል፡፡ የምጠላውም የምወደውም ሰው ስለሌለ ይሆናል፡፡ ሁሌ ደስተኛ…
Read 7390 times
Published in
ልብ-ወለድ
እትዬ ደስታ፣ ድህነት በበረታ ክንዱ ደቋቁሶ፣ከእጅ ወደ አፍ እንኳን ለማለት በማያስችል የኑሮ ወለል ያስቀመጣቸው የኑሮ ታጋይ ናቸው፡፡ ደስታ የሚል ስም ይኑራቸው እንጂ፣ በህይወታቸው ውስጥ ደስታን ያገኙበት ቀን ትዝ አይላቸውም፡፡ ኑሯቸውን አስተውሎ ለተመለከተ ሰው፣ ስማቸው በህይወታቸው ላይ የተሰነዘረ “ምፀት” ነው የሚመስለው፡፡…
Read 3535 times
Published in
ልብ-ወለድ
በጫት ሳቢያ ከሥራ ተባርሬያለሁ፡ የምቅመው ለማንበብ ነው፡፡ ሰሞኑን የሊዮ ቶልስቶይን War and Peace በቶልስቶይ አይነት ተመስጦ እያነበብኩ ነው፡፡የመቃሚያ ብር የለኝም፡፡ እንዳልኩት የምቅመው ለማንበብ ነው፡፡ መቃሚያ ብር ስላልነበረኝ ግን War and Peace ን ሸጬ ወደ ጫት ቤት ሄድኩኝ፡፡እንግዲህ ጫት እዚህ ድረስ…
Read 10418 times
Published in
ልብ-ወለድ
ግዜው ድሮ ነው፡፡ በቄስ ገብረስለሴ አማላጅነት የአቶ ዘሚካኤል ህልም እንዲሰማ በግራአዝማች ሹምየ የተመራ ያገር ሽማግሌዎች ተሰይመዋል፡፡ ግራዝማች ሹምየ ከቅዳሴ በኋላ ከቤተክርስትያን አጥር ውጪ በአለት የተከበበች ዋርካ ስር ለክብራቸው በተዘጋጀው ተንቀሳቃሽ ዙፋን ተቀምጠዋል፡፡ “ዘሚካኤል፤ ስራችንን የሚያስፈታ ምን ህልም ነው ያየኸው? እስቲ…
Read 5553 times
Published in
ልብ-ወለድ