ልብ-ወለድ
ሳባ እባላለሁ፡፡ ሮማን ቡና ቤት ተቀጥረዉ ከሚሠሩ ጋለሞቶች አንዷ ነኝ፡፡ እነሆ ሕይወት ፈፅሞ ባልተለምኩት ጎዳናዉ አካልቦ እዚኸኛዉ የዕድል ፈንታዬ ምዕራፍ ላይ ጥሎኛል፡፡ የልጅነት ትልሜና የአሁኑ ኑሮዬ፣… ፍፁም የተጣረሰ ነዉ፡፡ ሕይወት በተለሙት መንገድ አይነጉድም፡፡ እንደተለመደዉ አጭር ቀሚሴን ለብሼ ከባልኮኒዉ ራቅ ብሎ…
Read 1614 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሮበርት ጆንሰን እባላለሁ፡፡ ሠዓሊ ነኝ። እነሆ ለንደን እምብርት ከሚገኘዉ ዘ ሀይደን የተሰኘ ታዋቂ ሆቴል ዉስጥ ተጎልቻለሁ፡፡ ወደ እዚህ ሆቴል ከመጣሁ ሰዓታት አልፈዋል። ይህ ሆቴል ከቀድሞ ፍቅረኛዬ ሄራን አበበ ጋር ሳንለያይ በፊት እናዘወትረዉ የነበረ ሆቴል ነዉ። ዛሬ፣ ከእሷ ጋር ከተለያየሁ ከረዥም…
Read 1399 times
Published in
ልብ-ወለድ
[ፀጉሩ በእድፍ የተፈተለ፣ ትክሻው ለቅራቅንቦዎቹ የደነደነ፣ አንደበቱ ለነገር የተባ (የሰላ)፣ ጣቶቹን ቅርጭጪት ያራራቃቸው፣ ባለ ሦስት layer ገላ ያለው አዋቂ እብድ]መዘጋጃቤቱን እየዞረ አመጻውን ሲያስተጋባ ይውላል። “እናንት ፖለቲከኞች፤ ሆድ እና ዝና ያጎለመሳችሁ፣ እናንት የእፍኝት ልጆች” ...ጮክ ብሎ...“እየመራን ነው አላቸሁ ልበል?.. የሚመ˙ራስ እውር…
Read 1426 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቤቱን ቢጫ ፎቅ ይሉታል። ስሙን ያገኘው በለበሰው ቀለም ነው። ብዙ ታዋቂ ሰዎች ወደዚህ ህንፃ ይመጣሉ። ለመግባት የሚሻኮተው የጉንዳን ሰልፈኛ ይመስላል። ከተጋቡ የሰነበቱት ፣ያልተጋቡትም ደምቀው ይቀመጣሉ። እኔም በነጠላ አጭር ወንበር ስቤ፣ ከሰዎች ጋር የሚያፋጥጥ አቀማመጥ እቀመጣለሁ። የሚስቴ እራት ወሬ ነው። እኔ…
Read 1435 times
Published in
ልብ-ወለድ
ማታ ማታ ስለሚያፍነኝ የቤቱን ማሞቂያ አጠፋዋለሁ። ጀርመን ፍራንክፈርት አካባቢ በሚገኝ ሩሰልሳይም በሚባል ትንሽ ከተማ መኖር ከጀመርኩ ሰባት ዓመታት ቢያልፉም፣ ብርድ በመጣ ቁጥር አዲስ ነኝ፡፡ ማታ በአግባቡ ባልጋረድኩት የመኝታ ቤቴ መስኮት ወደ ውጭ እያየሁ ከሰውነቴ ተለይቶ የበደነ እግሬን ማሻሸቱን ተያይዤዋለሁ:: የማትሞቅ…
Read 1342 times
Published in
ልብ-ወለድ
አርበኛውሰአቱ ከምሽቱ አራት ሰአት ገደማ ነዉ። የከተማዉ አስፓልት ጭር ብሏል። ሰማዩ ድንግዝግዝ ያለ ቢሆንም እንኳን የመንገድ ዳር መብራቶች ብርሃናቸዉን እየፈነጠቁ ከአስፓልቱ ላይ ለመጋደም የሚሻዉን ጽልመት ያባርራሉ። ገና ከባድ ዝናብ ጥሎ ማባራቱ ስለሆነ ከመንገዱ ዳርና ዳር ጎርፍ እየፈሰሰ ወደ ቦይ ዉስጥ…
Read 1340 times
Published in
ልብ-ወለድ