ልብ-ወለድ

Saturday, 06 April 2013 14:27

ቢራቢሮ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ቢራቢሮ እንደ ደብተር ተከፍታ ደረቷን ለጧት ፀሀይ ሰጥታለች፡፡ ደስ ማለቱ! የጧት ፀሀይ ሙቀቱ! ሽው ብሎ በላይዋ ላይ አለፈ - አስደንጋጭ የድምቢጥ ጥላ ክንፏ ዝግት! ጸጥ! ከነድንቢጥ ሆነ ከሌሎቹ የሞት መላእክት ራሷን የምትከላከልበት አንድም መሳሪያ የላት፡፡ ወላ ጥርስ - ወላ ቀንድ…
Saturday, 30 March 2013 14:44

የዝነኛው እጣፈንታ!

Written by
Rate this item
(13 votes)
“ምንድነው ዝነኝነት ሰለቸኝ ብሎ ነገር? ከሙያህ ለመውጣት ሌላ አሳማኝ ምክንያት ካለህ ንገረኝና ልቀበልህ፡፡ ተራ ሰው ሆኖ መኖር አማረኝ ማለት ግን …” አለ መርዕድ የሰለሞን ነገር አልዋጥልህ ብሎት፡፡ ለሀያ አመት በዘለቀው የፕሮሞተርነት ስራው እንደዚህ አይነት እንግዳ ነገር ሰምቶ አያውቅም፡፡ አንድ ድምፃዊ…
Monday, 25 March 2013 15:50

ኮፍያው

Written by
Rate this item
(12 votes)
ነገሩ የተጀመረው በኮፍያ ነው - ለምሳ ቤት መጥቶ ሲወጣ፣ በሩ አካባቢ ባገኘው ኮፍያ - ጥልፍልፍ የቴኒስ መጫወቻ (የራኬት) ምስል በላዩ ላይ ያለበት ኮፍያ፡፡ ኮፍያውን አንስቶ መኪናው ውስጥ ከተተውና ወጣ፡፡ ወደ ቢሮው ከገባ በኋላ የኮፍያውን ነገር ሊረሳው አልቻለም፡፡ “የማን ኮፍያ ነው?”…
Saturday, 23 March 2013 14:32

ኮፍያው

Written by
Rate this item
(9 votes)
ነገሩ የተጀመረው በኮፍያ ነው - ለምሳ ቤት መጥቶ ሲወጣ፣ በሩ አካባቢ ባገኘው ኮፍያ - ጥልፍልፍ የቴኒስ መጫወቻ (የራኬት) ምስል በላዩ ላይ ያለበት ኮፍያ፡፡ ኮፍያውን አንስቶ መኪናው ውስጥ ከተተውና ወጣ፡፡ ወደ ቢሮው ከገባ በኋላ የኮፍያውን ነገር ሊረሳው አልቻለም፡፡ “የማን ኮፍያ ነው?”…
Saturday, 16 March 2013 12:05

ቻታኩዋ

Written by
Rate this item
(3 votes)
…ጠዋት 2፡10 ላይ ነው፡፡ የዩኒቨርሲቲ class-room ውስጥ ነው፡፡ የማኔጅመንት፣ የሶስተኛ አመት ተማሪዎች Research Methods የተባለውን (ለምን ግን Research ተባለ? Research ማለት ዳግም- ፍለጋ ማለት ነው፡፡ ሰው አንዴ ያገኘውን ነገር ለምን ደግሞ ይፈልጋል?) ኮርስ እየተማሩ ነው፡፡ አስተማሪያቸው በእድሜም በአለባበስም አስተማሪ አይመስልም፤…
Saturday, 09 March 2013 12:28

ፍለጋ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እሷ እንዳይክደኝ ውል ነበረን፡፡ እንዳልከደው ውል ነበረን፡፡ ቀኔን በቀኑ አሰርኩት፡፡ እድሜዬን በዕድሜው ጐዳና ቀላቅዬ አብሬው ተጓዝኩ፡፡ ዛሬ ለምን እንደሆነ በማይገባኝ ሁኔታ ህይወቴን ሁሉ ሰጠሁት፡፡ ልዩ ሆኖብኝ ነበር፡፡ ያለፉት አምስት ዓመታት ስጋዬ እንጂ ነብሴ እኔ ጋ አልነበረችም፡፡ ስጋዬም ቢሆን ከእሱ ጋር…