ልብ-ወለድ
ትርጉም - ነቢይ መኮንንአሌክሳንደር ሶልዘንስቲን ስለዚህ ሐይቅ የሚጽፍ ሰው ፈፅሞ የለም፡፡ እንደው በሹክሹክታ ይወራለታል፡፡ በአስማት እንደተሠራ መቅደስ ወደዚህ ሀይቅ የሚወስዱት መንገዶች ሁሉ ተዘግተዋል፡፡ በየአንዳንዱ መንገድ ላይ ቀጥ ያለ አግዳሚ ተጋድሟል፡፡ እንዲህ ያለ አግዳሚ ያጋጠመው ሰውም ሆነ እንስሳ ማለፍ አይችልም፡፡ መመለስ…
Read 4672 times
Published in
ልብ-ወለድ
እውነተኛ ታሪክ (እንደ አጭር ልብወለድ)ፀሃፊ - ፍሎረንስ ሊታወርየመጨረሻ አመት የኮሌጅ ተማሪ ነበርኩ፡፡ ለገና ወደ ቤተሰቦቼ ጋ ስሄድ ከሁለት ወንድሞቼ ጋ አስደሳች ጊዜ እንደማሳልፍ ጠብቄአለሁ፡፡ ሦስት ወንድማማቾች በመገናኘታችን ደስታችን ወደር የለሽ ነበር፡፡ አባትና እናታችን በስራ ተወጥረው ለዓመታት ተዝናንተው አያውቁም፡፡ ስለዚህ እኛ…
Read 30215 times
Published in
ልብ-ወለድ
ብዙ ሴቶችን አይቻለሁ፡፡ አንዷ ከአንዷ በቁመት፣ በመልክ፣ በሰውነት ቅርጽ ቢለያዩ እንጂ በተረፈ አንድ ናቸው፡፡ ለፍቅር ስሱ ነኝ፡፡ ቶሎ እወዳለሁ፡፡ ፍቅሬን የምታበረክት ሴት ግን ማግኘት አልቻልኩም፡፡ወድጃት፣ ወዳኝ…ሙዳችን፣ ኮከባችንና ከንፈራችን ገጥሞ ባለንበት ሰዓት፣ መሳሳማችንን አቋርጣ፣ አይኗን በአይኔ ላይ እያንከባለለች “ትወደኛለህ?” ትላለች፡፡ይኸኔ ደሜ…
Read 10291 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዳማ 3፡15 ጠዋት ጭንቅላቴ የከባድ ሚዛን ሻምፒዮን ቡጢ ያሳረፈበት ይመስል እጅጉን እየከበደኝና እያዞረኝ ነው:: ሙሉ በሙሉ ከእንቅልፌ አልነቃሁም:: ምን ነበር የተፈጠረው?......ምንም የማስታውሰው ነገር የለም:: ከአንገቴ ቀና ብዬ ዙሪያ ገባውን ማየት ጀመርኩ:: ነጭ አንሶላ ለብሼያለሁ:: አንድ ነጭ ጠረጴዛ አልጋው ጎን ተቀምጧል::…
Read 6069 times
Published in
ልብ-ወለድ
አውቶብሱ በሰዎች ጢቅ ብሎ ሞልቷል፡፡ ወጣት፣ ሽማግሌ፣ ወይዛዝርት፣ ባልቴት…በግልም በቡድንም ተሳፍረው እየፈሰሱ ነው - እንደ ዥረት፡፡ የሁሉም መድረሻ ለየቅል ነው - እንደሃሳባቸው፡፡ አውቶብሱ ተሳፋሪዎችን ከወዲህ ወዲያ እያላተመ በልሙጡ አስፋልት ላይ ይከንፋል፡፡ ከአውቶብሱ ተሳፋሪዎች ሁሉ ጐልተው የሚታዩት ሁለቱ ናቸው - የሚያጓጓ…
Read 4084 times
Published in
ልብ-ወለድ
አማኑኤል ከገባሁ ዛሬ ልክ አንድ ወሬ ነው፡፡ ብዙም ያስገረመኝ እብድ አላየሁም፡፡ የተለመዱት አይነት ናቸው፡፡ ትንሽ አረቄው ከፈጠረብኝ አበሳ አገግሜ ግቢውን ስቃኝ አንድ ነገር አየሁ የሚገርም ነገር፡፡ የሆስፒታሉ ክፍሎች የበሮቹ መስታወቶች በሙሉ ረግፈዋል፡፡ በመጀመሪያ የገረመኝ እንዴት ሠው የእብዶች መታከሚያ የሆነ ሆስፒታል…
Read 4536 times
Published in
ልብ-ወለድ