ልብ-ወለድ

Saturday, 04 August 2012 10:48

ናኦል

Written by
Rate this item
(2 votes)
“…ና! ጠጋ በልና ቁጭ በል!” አልኩት፤ ወታደራዊ በሚመስል ትዕዛዝ፡፡ ገፀ-ባህሪንማ የማዘዝ መብት ተሰጥቶኛል፡፡ we all know who we are … እኔ ደግሞ ፀሎተኛ ነኝ፡፡ ፀሎቴን ወደ ፈጣሪ ጆሮ የምተኩሰው በገፀ ባህሪው አማካኝነት ነው፡፡ ፈጣሪ፤ ድርሰትን እንጂ ደራሲውን የማድመጥ ፍላጐትም ሆነ…
Rate this item
(5 votes)
አዳም ከቤተሰቦቹ እንደተወለደ በቅጽበት ውስጥ ከጥንጡ ጭንቅላቱ ጋር የተዋወቀ አዲስ ንቃት ነበር፡፡ ያ ንቃት ዘላለምን የመተወን አቅም የለውም፤ ህይወት ሆኖ መቆየት ግን ይችላል፤ ህይወትን ተጣብተዋት የሚያዳክሟትና አወራጭተው ትርጉሟን ከሚያሳጧት ብስባሽ ባህሪያቶች ጋር ግን ምንም ህብር የለውም…እነዛ መንጠቆዎች ምንአልባት አስመሳይነት፣ ውሸት፣…
Saturday, 28 July 2012 11:20

ወርቁን ፍለጋ…

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ፀሐይ በለስላሳ ነፋስ ታጅባ ወደ ሠፈሯ እየወረደች ነው፡፡ ፀጥታው ደስታን ይወልዳል…የሬስቶራንቱ፡፡ እዚህ፤ ድርብ…አይኗ ልብን ሠርስሮ ያደማል፣ ስባ በምታጉተለትለው የሲጃራ ጭስ ህልሟን የምትፈልግ ነው የሚመስለው፡፡ ክፉ ህልም፡፡ አጠገቧ የተቀመጠው ግራ ገብቶታል፡፡ እዛ፤
Saturday, 21 July 2012 11:05

የዝናብ ህልም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሲዘንብ ሁሌ የሚታወሰኝ ቦታ አለ፡፡ አሁን ከዛ ቦታ ፊት ለፊት ቆሜያለሁ፡፡ ዝናቡን የመፍራት ፍላጐቱ ስለሌለኝ ዝናቡ አፍቅሮኛል፡፡ ዝናብ በግድ ያፈቅራል… ልንሸሸው ብንፈልግም እኛን ፍለጋ ቁልቁል መወርወሩን አያቆምም፣ ብንጠለልም ስብርባሪ ድንጋይ እየፈለገና እየተጋጨ ከእግራችን ስር ማልቀሱን አይዘነጋም፡፡ ጥላቻን ወደመውደድ ሃይል የሚለውጥ…
Rate this item
(0 votes)
ለስለስ ያለ ነፋስ … እማያዝኑ፤ ሰው … ያፈራቸው የሰው ፍጡሮች … ያኮረፈ … ድብርታም ነፋስ … ሁሉም ይርመሰመሳሉ፡፡ *** ፀሐይዋ… የፈሪ ሰው ፈገግታ… (ግማሽ) ለመሳቅ የተከለከለች ትመስላለች፡፡ ስስታም ሰው ይመስል … ፈገግታዋን ቆጥባለች፡፡ ምልዕተ … መሀል አሸዋው ላይ ዝርፍጥ ብላ…
Saturday, 07 July 2012 10:03

የህልሜ ጓደኛ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ህልም - ወለድ ታሪክ ሊልሌ ቀኑን ሙሉ በሥራ ተወጥሬ ስለምውል ስለብቸኝነቴ ለማሰብ ፋታ የለኝም፡፡ ብቸኝነቴ ትዝ የሚለኝ ሲጨልም ነው - ፀሃይ ስትጠልቅ፡፡ ጨለማው ከች ሲል የብቸኝነትን ብርድ ልብስ ያከናንበኛል፡፡ በተለይ ወደ ተከራየኋት አንዲት ክፍል ቤት ሳመራ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም፡፡ ከጐኔ…