ልብ-ወለድ
የህሊና ቡታ፤ በሻቃ ማንነት ይሰጣል፡፡ ለሰብእ የማዘን እንግልት፣ ፍቅር ሲያስነጥስ አይነት የትንታ እንጉርጉሮ አለው…፡፡ በሃሳብ ማሳ ላይ መሽቀዳደም ከድካም ክሳት እንጂ ካሸናፊነት ህብር የለውም… ጉዞው የዘላለም ፉጨት ነው፤ …ልክ ከሰማይ ላይ እንደሚበር አይነት አሞራ ከክንፉ ጫፍ እንዳለ እርግብግቢት… ልክ መነሻው…
Read 4423 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከስድስት ወራት በፊት ወደ አዲስ አበባ የመጣሁት እናቴ ያወጣችልኝ ‘ማስረሻ የተሰኘ ስሜን ከቡሬ ወረዳ ሕዝብ አልፎ መላው ኢትዮጵያዊ እንዲያውቀው ለማድረግ በማሰብ ነበር። ሆኖም እንዳሰብኩት አልሆነም። እንኩዋን በመላው ኢትዮጵያ ሊታወቅ ቀርቶ እኔም ራሴ ወዲያው ነበር የገዛ ስሜን የረሳሁት። በአስተናጋጅነት በተቀጠርኩበት ሆቴል…
Read 4350 times
Published in
ልብ-ወለድ
አይን ከሚያንከባልሉባት …በቅዠታቸው ከሚሴስኗት…በብሌን ጥፍራቸው እያንዳንዷ ስሜቷ ሳትቀር ለመቧጠጥ ከሚመኙ ወንዶች መካከል አንዱ ነበርኩ…ያይኖቻችንን ብዛት ጠንቅቃ ታውቅ ነበር፡፡ ስራችን ያልኮፈሳት መስላ…የጥንቃቄ ካባ እንደደረበች ሁሉ…መምረጥ ስለነበረባት መረጠች፡፡ አይኔ ያምራል፡፡ ትክክለኛ ግጣሟ መሆኔን ከመጠርጠር በላይ ወደ ማወቁም ደረጃ በመቃረቤ ታጥቤ - ታጥኜ…
Read 4832 times
Published in
ልብ-ወለድ
የዘንድሮው ፀሐይ ደግሞ ለጉድ ነው፡፡ ቀበለ ጉዳይ ኖሮኝ ሄጄ ፀሐዩ አናት አናቴን ሲለኝ ውሎ አሁን ከቤቴ ገብቼ አረፍ ማለቴ ነው፡፡ ለማን ነው አቤት የሚባለው ጐበዝ!... ስንት ዓመት ስሰራበት የነበረውን ሱቅ ድንገት ደርሶ ልቀቅ እባላለሁ? ቀበሌ ስደርስ እንደኔው አቤት ባዩ ብዙ…
Read 3442 times
Published in
ልብ-ወለድ
በመንገድ ስንሄድ ነው፡፡ አንድ ህጻን ያለቅሳል፡፡ ቢበዛ አስራ ሶስት ወይም አስራ አራት አመት ቢሆነው ነው፡፡ በእጁ የፕላስቲክ ጐድጓዳ ሰሃን ይዟል፡፡ ምርር ብሎ ያለቅሳል፡፡ ከግንባሩ ስር ካሉ ትናንሽ አይኖቹ የሚፈልቀው እንባ የማይነጥፍ ምንጭ ያለው ይመስላል፡፡ የሚፈልቅባቸው ቀዳዳዎቹም በጭራሽ እነዛ ትንንሽ አይኖቹ…
Read 3379 times
Published in
ልብ-ወለድ
ድሃ የመሆን ስጋት አይደለም ከሚወደው እንቅልፉ ጋር ያጣላቸው፡፡ ለድሃ አብዝቶ ማዘን ነው ማልዶ ከእንቅልፉ መንቃት ያስጀመረው፡፡ ካልረፈደ ከአልጋው የማይነሳ እንቅልፋም ሰው ነበር፡፡ አሁን ግን ማልዶ መንቃት ጀመረ፡፡በውድቅት ሌሊት ይነቃል፡፡ ከአልጋው ይወርድና የዶርም ጓደኞቹን እንዳይቀሰቅስ ተጠንቅቆ የዶርሙን በር በቀስታ ከፍቶ ወደ…
Read 3672 times
Published in
ልብ-ወለድ