ልብ-ወለድ
የመኪናውን ጥሩምባ እያ’ንባረቀ... ለመብረር በከፊል ጎድሎ ሲነጉድ ለቅፅበት የጨው ዓምድ ሆኜ ቀረሁ። ምክንያቱም ህይወቴ ከፊል የሚጎድል መብረር፣ ከፊል የሚጎድል የጩኸት ዝምታ ነው። መኪና አልወድም። መኪና የሰይጣን ፈረስ ነው ብዬ በዚህ ዘመን የማምን፣ የባልቴት ስነ ልቦና የማያጣኝ ወጣት ተባዕት ነኝ.... ትንሽ…
Read 1335 times
Published in
ልብ-ወለድ
አጎቴ የአባቴ ወንድም በጣም የሚገርመኝ ሰው ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ግን ግራ ያጋባኛል፡፡ በደህና ጊዜ እኮ የተማረ ነው፡፡ በጃንሆይ ዘመን የዶክትሬት ዲግሪውን የያዘ…..፡፡ አሁን ታዲያ አንድ ቤት ውስጥ ተቆልፎ ብቻውን ይኖራል፡፡ ሚስት የለው፣ ሰራተኛ የለው፣ ጓደኛ የለው፣ ልጅ የለው….፡፡ ብቻውን ጥናት…
Read 1350 times
Published in
ልብ-ወለድ
“--ስወጣ ሁለተኛ ተመልሼ እንደማልመጣ ሁሌ እምላለሁኝ፡፡ መሀላ የሽንፈት ቅድሚያ ቀብድ ነው፡፡ መሆኑ እንደማይቀር የሚያውቅ ነው የሚምለው፡፡ ብር እስካለኝ ይሄ ነገር ነገም ይደገማል፡፡ ምናልባት ከነገ ወዲያም፡፡ ሁሉም ጥሩ ነገሮች እንዲህ እያሉ ይቀጥላሉ፡፡ ገንዘብ እስካለ ድረስ፡፡--” አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ምግብ ማግኘት…
Read 1532 times
Published in
ልብ-ወለድ
የፀሐይ አወጣጧን መሰልከኝ። በምሥራቅ ፈካ ብለህ ለፍቅር መጣህ ፣ ቀትር ላይ የተለየ የፍቅር ሙቀት ነበረህ ፣ ሲመሽ ግን በምዕራብ በኩል ጠለምክ። እኔም ፀሐይ ሟቂ ነኝ። በምሥራቅ ስትወጣ ልቤን ሰጥቼ ሞቅኩህ ፣ ቀን ላይ ጨረርህ በአናቴ አረፈ _መላ አካላቴን በፍቅር ገዛህ…
Read 1455 times
Published in
ልብ-ወለድ
ትንሳኤ በጠዋቱ ተነስቶ ፊቱን ታጠበና ቁርስ አደረገ። የሚኖረው ብቻውን ሲሆን ዛሬ ለእረፍት ያህል ይመስላል፣ ከሴተኛ አዳሪ ጋር አላደረም። ለነገሩ ምክንያት ነበረው፡፡ ምንም ሳይሸቅል ነበር ያደረው። ዛሬ ግን ቆርጦ ተነስቷል፡፡ የጀበና ጫት ከጠይብ በዱቤ ወስዶ ከነከሰ በኋላ አይኑ ተከፈተ፡፡ ቀይ “ነፍስ…
Read 1688 times
Published in
ልብ-ወለድ
በእንቅልፌ ውስጥ ነቅቼ ነበር፡፡ የተኛሁበትን አልጋም ቤቱንም አላውቀውም፡፡ አንዲት ሴት በሩ አጠገብ ሳጥን ላይ ቁጭ ብላ ጥጥ ታሳሳለች። እሷንም አላውቃትም፡፡ ድንገት በሩ ተከፈተና አንድ ሰው ገባ፡፡ ቢንያም ነው፤ የመሥሪያ ቤት ባልደረባዬ፡፡ ሴትየዋን አንዴ በአይኑ ገረፍ አርጐ ወደ እኔ መጣ፡፡ ወደ…
Read 1805 times
Published in
ልብ-ወለድ