ልብ-ወለድ
ተአምር የተፈጥሮ ህግ መዛባት ነው፡፡ ድንጋይ ወደ ላይ ተወርውሮ መሬት በመውደቅ ፋንታ በአየር ላይ ተንጠልጥሎ ቢቀር ሁኔታው ከታወቀው ውጭ ስለሆነ ተአምር ነው፡፡ አቶ ዘካሪያስ የግል ፋብሪካ ባለቤት ናቸው፡፡ ፋብሪካ የማንቀሳቀሻ ፈቃድ ከመንግስት አግኝተዋል፡፡ . . . ከወር በፊት ለፋብሪካው ሰራተኛ…
Read 5009 times
Published in
ልብ-ወለድ
በአንድ ወቅት በሆነች ሀገር ግዛት ውሥጥ ከላይ ወደ ታች፣ ከግራ ወደ ቀኝ እየተራወጠ ህዝቦቿን ዶግ አመድ የሚያደርግ ነፍሰ-በላ ጣዕረ-ሞት ተከሠተ፡፡ በሀገሪቷ ታሪክ ውስጥ እንዲህ ያለ ዘግናኝ ፅልመተ-ሞት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፡ ደም የጣዕረ-ሞቱ መገለጫ ምልክት ነው፡፡ እንደ ፍም እሳት የሚንበለበል ቀይ…
Read 4617 times
Published in
ልብ-ወለድ
ያሬድ ሲበዛ የሲጋራ ሱሰኛ ነው፡፡ በቀን ወደ ሁለት ባኮ ሲጋራ ያጨሳል፡፡ ድራፍትም ሲጠጣ እንደ ስፖንጅ ነው የሚመጠው፡፡ የሲጋራ ነገር ግን አይነሳ፡፡ በላይ በላዩ ነው፡፡ አንዱን ሲጋራ ሳይጨርስ ሌላውን ይለኩሳል፡፡ ደመወዙ ታድያ አንድም ጊዜ በቅቶት አያውቅም፡፡ ጠይም ፊቱ የተለበለበ ግንድ መስሎዋል፡፡…
Read 4788 times
Published in
ልብ-ወለድ
ተረት - ተረትረጅም አምድ ላይ የቆመ እና ከተማውን ቁልቁል የሚመለከት የደስተኛ ልዑል ሐውልት አለ፡፡ ሐውልቱ ከላይ እስከ ታች በንፁህ የወርቅ ቅጠል የተለበጠ ነው፡፡ ዓይኑም በሁለት ደማቅ እንቁ የተሰራ ነው፡፡ የሻምላው እጀታም በአልማዝ የተለበጠ ነው፡፡ ይህን ሐውልት ብዙዎች ያደንቁታል፡፡ «ሐውልቱ እንደ…
Read 5013 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሀይመን ሱሌይማንና ኦሊቨር ትዊስት ውልደትና እድገታቸው ይመሳሰላል፡፡ በተለይ ውልደታቸው፡፡ ታላቁ እንግሊዛዊ ፀሐፊ ቻርልስ ዲከንስ “ኦሊቨር ትዊስት” በሚለው መጽሐፉ የኦሊቨርን ውልደት ሲገልጽ እንዲህ ብሎ ነበር የፃፈው |When He Was Born Oliver Cried As The New Comer Baby Did. If He Had…
Read 4347 times
Published in
ልብ-ወለድ
መጀመሪያ ጨዋታ መሆኑን መተማመን አለብን፡፡ ለነገሩ እናንተ ባታምኑበትም፤ እኔ እስካመንኩበት ድረስ - ጉዳዬ አይደለም፡፡ እኔ አጫዋቹ ነኝ - ፀሐፊው፤ እናንተ የጨዋታው ተመልካቾች ናችሁ - አንባቢያን፡፡ ገፀ - ባህሪው ተጫዋቹ ነው፡፡ ገፀ - ባህሪውን በመረጥኩለት ጨዋታ ውስጥ እንዲጫወት ያደረኩት፣ መጫወቻዬ ስለሆነ…
Read 4542 times
Published in
ልብ-ወለድ