ልብ-ወለድ
ሌሊቱ ቀኑን ሊተካ ተካልቦ፣ ጀምበሯ ወርቃማ ቡሉኮዋን ተከናንባ አድማሱ ላይ ተንሰራፍታለች፡፡ የተጎለትኩበት ባሕር ዳርቻ፣ ከዳር እስከ ዳር ጀምበሯ በምትፈነጥቀዉ ጮራ ተጥለቅልቋል። አካባቢዉ ላይ የሚገኘዉ ነገር ሁሉ ወርቃማ መልክን ይዞ የተፈጠረ ይመስላል። አሸዋዉ፣ አለቱ፣ ባሕሩ፣ ከርቀት የሚታዩት ጎብኝዎችን ጭነዉ ባሕሩ ላይ…
Read 1803 times
Published in
ልብ-ወለድ
እነሆ በአርባ ቀን እድል ፈንታዬ እግር ብረት እንደተጠፈርኩ ዘመን ገስግሶ ሰላሳኛ አመቴን ደፈንኩ፡፡ የሚበቃኝን ያህል ዘመን ኖሬአለሁ፡፡ መኖር ዐቢይ ፋይዳ የሌለዉ ከንቱ ጉዞ ነዉ፡፡ አድካሚዉ የሕይወት ጉዞዬ በሞት ሲቋጭ ገላዬ የምስጥ ሲሳይ ይሆናል፡፡ ከዛ እንደማንኛውም ተራ ሰው ሳልውል ሳላድር እረሳለሁ፡፡…
Read 1518 times
Published in
ልብ-ወለድ
‹‹ልጄ ደምህ መራር ነው›› ብለው ነበር እናቱ፡፡ ወንድምና እህቱ የተማከሩ ይመስል በአንድ ላይ ከግራና ከቀኝ እንደ ቢንቢ በጥፊ ሲጨፈልቁት አይታ፤ ብዙ ጊዜ ተዉ ብላ ይዛቸዋለች፡፡ በአለንጋ ገርፋቸዋለች፡፡ ለምን ታናሽ ወንድማቸው ላይ እንደሚጨክኑ አታውቅም፡፡ ምክንያት የላቸውም ለጥላቻቸው፡፡ በቃ… ምቱት ምቱት ያሰኛቸዋል፡፡…
Read 1607 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዳዊት፤ ‹‹የደወሉላቸው ደንበኛ ቴሌፎን ለጊዜው መስመሩን እየተነጋገሩበት ነው›› የሚለውን የሞባይሉን ድምጽ ሲሰማ በንዴት ጦፈ፡፡ ‹‹ከማን ጋር እያወራች እንደሆነ መገመት የሚያቅተኝ በግ አይደለሁም፡፡ ህእ… በእኔ ላይ ከደረበችው አንድ ሀብታም ወይም አብሯት ካደገ የሰፈር ዱርዬ ጋር ነው የሚሆነው፡፡ ይህ ጋጠ-ወጥ፡፡ ከሰው ሚስት…
Read 1726 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያና አስተዳዳሪ አጥናፍሰገድ ይልማ ተሰማ፤ እናቱን አለወጥ ታምራትን የሚያስታውሳቸው ለእናትነት ካላቸው ፍቅርና አክብሮት በላይ እንደ ኾነ በአድናቆት ይናገራል፡፡ አጥናፍ ሰገድ ተወልዶ እስከ ሰባት ዓመት ዕድሜ ያደገው፣ በቀድሞ አጠራር፣ አሩሲ ጠቅላይ ግዛት፣ ጢቾ አውራጃ፣ ጠና ወረዳ፣ ልዩ…
Read 1442 times
Published in
ልብ-ወለድ
መጀመሪያ ጨዋታ መሆኑን መተማመን አለብን፡፡ ለነገሩ እናንተ ባታምኑበትም፤ እኔ እስካመንኩበት ድረስ - ጉዳዬ አይደለም። እኔ አጫዋቹ ነኝ - ፀሐፊው፤ እናንተ የጨዋታው ተመልካቾች ናችሁ - አንባቢያን፡፡ ገፀ - ባህሪው ተጫዋቹ ነው። ገፀ - ባህሪውን በመረጥኩለት ጨዋታ ውስጥ እንዲጫወት ያደረኩት፣ መጫወቻዬ ስለሆነ…
Read 1603 times
Published in
ልብ-ወለድ