ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
“ወሬ ይዘው መጥተው፣ ዳር ዳር እያሉ በገደምዳሜ አድርገው የሚያወሩ እንዳሉት፣ “ያልሰሙ መስለው” (አልሰማሁም ብለው) አውቀው የቆዩትን ጉዳይ በሌላ አንደበት ሲተረክላቸው ከሀሜት ፍቅራቸው ብዛት በድጋሚ እየተደነቁ የሚሰሙ አይነቶች አሉ፡፡ እነዚህ አይነቶች ሁሉም የሰው አይነቶች ናቸው፡፡--” የማወቅ ፍላጎት የሌለው እሱ ሰው አይደለም።…
Rate this item
(0 votes)
የውጭውን ዓለም በቅጡ ለማወቅ አያሌ ዕድል ከገጠማቸው የሃያኛው መቶ አመት ደራሲያን መካከል ህሩይ ወልደ ሥላሴን የሚስተካከል የለም ማለት ይቻላል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ደጃች ካሳን አጅበው በንጉሥ ጆርጅ 5ኛ ሥርአተ ንግሥ ላይ ለመታደም ወደ እንግሊዝ ከሄዱ ጀምሮ ሌሎች ዘጠኝ ተከታታይ ጉዞዎችን በማድረግ…
Rate this item
(2 votes)
ሁሉም ሰው የሚስማማበት ነገር አለ። ወይም ደፍሮ ቀና ብሎ የማያነሳው ጥያቄ። ውስጡ አጥንት ያለውን የአሳ ስጋ በጥንቃቄ እንዳይወጋው አላምጦ እንደሚውጠው፣ እንደዛ ነው ውሸትን ከእውነት ሳይነጣጥል የሚመገበው፡፡የአለም አጥንትና ስጋ እንደዛ ነው የተመሰረተው። የተገለጸው ውሸት ከሆነ፣ የተደበቀው አጥንቱ እውነት ነው። በአንዱ ላይ…
Rate this item
(4 votes)
«በር»አለማየሁ ገላጋይ ለኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ (በነፍስ መቆየት) ጉልህ ሚና ካላቸው፣ ከሚኖራቸውም ደራሲያን መካከል አንዱ ነው። ቃላት ይታዘዙታል፣ አንደበተ-ርቱዕ መሆኑን ሁላችንም የምናውቀው ነገር ነው። ከዐሥራ ምናምን ዕንቁ ሥራዎቹ መካከል ለዛሬ የበኩር ሥራው በሆነችው “አጥቢያ” ላይ ላትት ወደድኩ። ሰው በሰው ላይ ያለው ጭካኔ…
Rate this item
(0 votes)
 “በአራጣ የተያዘ ጭን” ይሰኛል፡፡ እንደ ርዕሱ ቢሆንም እንደ ምስሉ ግን አይደለም፡፡ የጭን ጉዳዮች አይዳሰሱበትም፣ አይወሱበትም፡፡ ሊነበብ የሚገባው ግሩም ሥራ ነው፡፡ አንጡራና እምቅ አቅም የፈሰሰበት ስለመሆኑ እማኝ እቆምለታሁ፡፡ ለማንም በግልጽ የሚታይ ውበት አለው፡፡ ልቤ የደነገጠበትም፣ የተደመመበትም ገና መጽሐፉን ጀምሬ ማጋመስ ሳልጀምር…
Rate this item
(3 votes)
 መነሻመቼም በድሉ ዋቅጅራ (ፒ.ኤች.ዲ.) ይኼንን ሃቲት ሲያነብ ‹‹የሀያሲ ነፍስ በየምናምንቴው ብናኝ ካደፈ፣ የብእሩን እድፍ ከቀለሙ መለየት ያስቸግራል›› እንደማይል አምናለሁ። ከልብ ሞልቶ የሚፈስ በአፍ ይወጣልና፣ አንደበቴን ለውረፋና ለጉንተላ እያሰለጠንኩና እያሴየጠንኩ እንዳልሆነ በቅድሚያ መናዘዝ አለብኝ…ሀሳብ፣ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ዘይቤ፣ ተምሳሌት የማንም ነው፤ ቢሆንም…
Page 1 of 235