ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
በኪነት ፍልስፍና (art philosophy) ታሪክ ውስጥ፣ የኪነት ዋነኛ ተግባር አስተማስሎ (representation) እና እውነትን ክሱት ማድረግ ነው የሚል የቆየ ስምምነት አለ፡፡ ለአብነትም ፕሌቶ የኪነት ሚናን፤ “ዕውነታን በኪናዊ ስራዎች ውስጥ ማስተማሰልና ቀጥታ መቅዳት ነው” ሲል ይበይናል፡፡ ታዲያ ክሱት የሚደረገው ይህንን ዕውነት፣ ከያኒው…
Rate this item
(2 votes)
“የአስር አለቃ ዉምፖቭ መስከረም ሶስት ቀን የመንደሩን የፖሊስ መኮንን፤ የደብሩን ክቡር አዛውንትና የሚሊሽያ አባሉን ተሳድበሀል፣ ባልተገባ ድርጊት አዋርደሃል፤ ይህን ለመፈጸምህም ስድስት ገበሬዎች መስክረውብሀል፡፡ የቀረበብህን ክስ ትቀበላለህ?”አስር አለቃ ዉምፖቭም ጨምዳዳ ፊቱን ይበልጥ ከስክሶ ምላሽ ለመስጠት ከመቀመጫው ተነሳና፤ በታፈነ ጎርናና ድምጽ መልስ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከጥቂት ቀናት በፊት አንድ አንጋፋ የፖስታ ቤት ባልደረባችን ሚስት አረፈችና ወደ ቀብር ቦታ አመራን፡፡ ግብአተ- መሬቱ እንደተጠናቀቀም በባህልና ወጋችን መሰረት፣ ሀዘንተኛው ጓደኛችንን ለማጽናናት ተሰባስበን ወደ ቤቱ አቀናን፡፡ቤቱ ደርሰን ጥቂት አረፍ እንዳልንም፣ ለእዝን የተዘጋጁ ቀይ ክሬም የፈሰሰባቸው ጣፋጭ ብስኩቶች ቀረቡልንና ለመቅመስ…
Rate this item
(3 votes)
ሰሚት ኮንደሚኒየም ግቢ ከምትገኘዉ ፀጉር ቤት ደንበኛዬ ዘንድ ወረፋ እየጠበቅኩኝ ሳለሁ ነበር...ምሳ አብረን በልተን እቤት ጥዬው የወጣሁት ባሌ፣ ቱታውን ለባብሶ በዚያ ጠራራ ጸሃይ ፈጠን ፈጠን እያለ ረዥሙን የኮብል ስቶን መንገድ ተያይዞት ያየሁት... ወዴት እየሄደ ነው? በሰንበት...በዚህ ፀሃይ...ከፋርማሲ ዉጭ ወደየትም ሄዶ…
Rate this item
(6 votes)
“ነጋ ደሞ፤ ሥራ ልግባ” ግጥም ከጋሽ ማቲያስ ከተማ (ወለላዬ) “የእኔ ሽበት” የግጥም መድበል ውስጥ የተወሰደ ግጥም ነው። በጋሽ ጸጋዬ ገብረመድኅን “መሸ ደሞ፤ አምባ ልውጣ” ድምጸት የተጻፈ ይመስላል። ጋሽ ጸጋዬ ግጥሙን የጻፈው ነፍሱ የጥበብን ንግሥት ስትፈልግና ስታገኝ የሚሰማውን ዕርካታ ለመግለጽ መሆኑን…
Rate this item
(2 votes)
እግዚአብሔር ከሁሉም ፍጡራን አብልጦ ለሰዎች እውቀትና ፍቅር ሰጥቶናል፡፡ እውቀት ነገር ለመለየት ይጠቅማል፡፡ ፍቅር ተግባብቶ ለመኖር ይረዳል፡፡ የዘመኑ ስልጣኔ የሰረፀውም በእነዚህ ፀጋዎች እንደሆነ ይታሰባል፡፡ ተፈጥሮ ሚስጥር ነች፤ ተለዋዋጭ ነች፣ ዘላለማዊም ነች ይባላል፡፡ የለውጥ ምንጩ ፀሐይና ኮከቦች ውስጥ ያለው ሀይድሮጅን በከፍተኛ ሙቀት…
Page 1 of 264