ጥበብ

Saturday, 04 July 2020 00:00

ዋ!... ተመከቼበት

Written by
Rate this item
(0 votes)
ምስማር ላይ መቆሜላፍታ ተዘንግቶኝመሬት ጥዩፍ ሆኜከፍታዬ ታይቶኝበአንድ አፍታ ብዘቅጥወደናቅሁት መሬትምስማሩም ቀደደኝዋ!... ተመክቼበት1(አበረ አባተ)
Saturday, 04 July 2020 00:00

ይቅር አታስቢኝ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቤተኛዬ ሆኖ - ባይተዋርነቱ፤ላይመለስ ሲሄድ - ሲፈጥን ጊዜያቱ፤ሰላም አትንፈጊኝ - ዛሬም አንደገና፤የኔና ያንቺ ፍቅር - አልፏል ትናንትና፡፡ስለፍቅር ብዬ - ብተክዝ ብከፋም፤ሜዳው ገደል ሆኖ - ሰማዩ ቢደፋም፤ቀና ካልኩኝ ወዲህ - ባታስቢኝ ምነው፤ትናንትና ትናንት - ዛሬ ሌላ ቀን ነው፡፡እናም አታስቢኝ - አንገቴን…
Saturday, 04 July 2020 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ራስን ሳይችሉ ነፃነትን ማሰብ ላም አለኝ በሰማይ ሆኖ ይቀራል” ድሮ የሰማነው ጨዋታ ነው፡፡ “እኛ ሀገር” …አለ አንድ የተበሳጨ ህንዳዊ:: “በጄ”“ድንች ብትተክል ድንች፣ ቲማቲም ብትዘራ ቲማቲም ታመርታለህ”“ሌላስ ቦታ ቢሆን ያው አይደል” ተባለ።“እናንተ ሀገር ሩዝ ዘርተህ ጤፍ ሊበቅል ይችላል” “እንዴት ሆኖ" ተጠየቀ…
Rate this item
(2 votes)
ግጥም የእልፍኝና የአደባባይ ቋንቋችን ነው ብለን በምንኮፈስበት ሀገር፤ በተለያዩ ዘመናት የተወለዱ ገጣሚያን በርካታ ስንኞች ቢደረድሩም፣ ዘመን የዘለቁት ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡ በግዕዝ ስነፅሁፍ ውስጥ ያደጉ ቃላት ይዞ በዜማ እየሰለጠነ የመጣው ግጥማችን፤ በ14ኛው ክ/ዘመን ተወልዶ ከሺ ዓመታት በላይ ዘልቋል ስንል በወጉ አድገው…
Saturday, 27 June 2020 15:49

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ችግኝ እንትከል” ሲባል “ባንዳፍ!” የማይል ያልሰማ ብቻ ነው ጋሼ ተስፋ ሰካራም ቢጤ ነው፡፡ የመንደሩ ሰዎች “ቀና፣ ሃይማኖተኛና አገር ወዳድ ሰው ነው” እያሉ ያዝኑለታል፡፡ ሰውየው የባህል ስዕሎችንና ቅርፃቅርፆችን እየሰራ በመሸጥ ይተዳደራል፡፡ ወደ ማናቸውም የዕምነት ተቋም ጐራ ብሎ አያውቅም፡፡ ብቸኛ ቢሆንም ግን…
Rate this item
(0 votes)
ሩሲያዊው አብዮተኛ ኮንድራቲን ፌዎዶሮቪች ክሪሎቭ፤ በፔተርቡርግ ከተማ የታኀሣሣውያን መሪ ነበር፡፡ እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 14 ቀን 1825 በሴናት አደባባይ የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ያደራጀው ክሪሎቭ ነው፡፡ ዐመፀኞቹ በመንግሥት ትእዛዝ በቁጥጥር ሥር ሲውሉና ሲበታተኑ እሱም ተይዞ ታሠረ፡፡ በመጨረሻም በንጉሠ ነገሥቱ በቀዳማዊ ኒኮላይ ውሳኔ በ1826…
Page 11 of 213