ጥበብ
ይህ ኂሳዊ መጣጥፍ በቴዎድሮስ ፀጋዬ በተጻፈው ነፍሰጡር ስንኞች (1999) የግጥም መድበል ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ይህ መድበል የኪነት ጥምን የሚያረኩ ውበት የተኳሉ ቅኔያት የቀረቡበት ነው፤ እንደ ወርቅ በነጠረ ቋንቋ የተከተቡ፡፡ ምታቸው የሰመረው እነዚህ ቅኔያት፤ ልብን ጠልቀው በመግባት እንደ ጥዑም ዜማ ሩሕን…
Read 693 times
Published in
ጥበብ
ዶናልድ ሆል የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ፣ንባብን በተመለከተ በተለያዩ ዘውጎች ሸንሽነው በየራሳቸው ጎጥ ያስቀምጧቸዋል። ታዲያ እንደ እርሳቸው አባባል፤ ሁሉም ዐይነት ንባባት አንድ ዐይነት አይደሉም። እንደየ ዘውጋቸው ማጣጣም፣ አጽንኦትና ትኩረት መስጠት ይጠይቃሉ። ለምሳሌ ያህል ፍልስፍናን ነጠል አድርገው በዝግታ የሚመነዠግና የሚጣጣም እንደሆነ ይጠቅሳሉ። ከየምድባቸው…
Read 742 times
Published in
ጥበብ
ሙሉ ሰው አይደለሁም እንጂ፣ ንባብ ግን ህይወቴ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ በነዚህ ዘመናት ውስጥ አያሌ መጻሕፍትን አገላብጬ፣ የማይረሱና ዘወትር የሚታወሱ ልሂቃንን ተዋውቄበታለሁ፡፡ እጄ ሳንቲም ሲገባ ከመጻሕፍት ውጭ ሌላ ስጋዊ ተድላን አዳብዬ…አልሜ እንኳን አላውቅም፡፡ መሰረታዊ የኑሮ ፍጆታም ቢሆን እዚህ ጥያቄ ውስጥ እሚገባ…
Read 645 times
Published in
ጥበብ
የህይወትን እውነተኛ ገፅታ በአጭር የፈጠራ ታሪክ አማካኝነት ማቅረብ አስቸጋሪ ጉዳይ ነው። ግን ደግሞ የሰው ልጅ ታሪክ ሳይናገር የኖረበት ዘመን የለም። እንደ ጦርነት እና እንደ በሽታ፣ ወይንም እንደ ርሃብ እና ብልፅግና አንድ ጊዜ የሚመጣ እና ሌላ ጊዜ የሚሄድ ነገር አይደለም። ታሪክ…
Read 694 times
Published in
ጥበብ
ደራሲ ምንድን ነው ስራው? ቃላት ከመልቀምና ወረቀት ላይ ቃላቶቹን ከመተንፈስ በላይ የሚያዘልቀው ሌላ የማናየው ሚስጥር አለ? ትርጉም ልንሰጠው የምንችለው መቼ ነው? የደራሲ ህይወት ፀጥታ የበዛባት ናት፡፡ የፀጥታው ሚስጥር ከየት ይምጣ ማን ይፈብርከው ደራሲው ይህንኑ ሚስጥር እየፈታ ነው ህይወቱን የሚገፋው፡፡ የደራሲ…
Read 682 times
Published in
ጥበብ
ዓለም አቀፍ የመጻሕፍት ቀንን ምክንያት በማድረግ የገዢው ፓርቲ ልሳን በሆነ ሳምንታዊ ጋዜጣ ላይ ‹‹የትርጉም ስራዎች ስነጽሑፋዊ አሻራ›› በሚል ርዕስ፤ አብርሃም ገብሬ የተባለ አምደኛ ሰፋ ያለ ጥናታዊ ጽሁፍ አስነብቦ ነበር፡፡ አብርሃም በሀተታው እንዳብራራው፤ የስነጽሑፍ ስራዎች ማዕከል አድርገው የሚነሱት ‹ሰውን› ነው፡፡ ስለ…
Read 628 times
Published in
ጥበብ

