ጥበብ
የኛ አዲስ ዓመት የጳጉሜን ወር ተንተርሶ ሲመጣ፣ በብዙ ተፈጥሯዊ ቀለማትና ውበት ታጅቦ ነው። ከነሐሴው ቡሄ የችቦው ብርሃን ጀምሮ እስከ እንቁጣጣሹ ችቦና ሆያሆዬ የተስፋ ቀለሙ ብሩህ ነው።ሰማዩ ሲጠራ፣ ምድር በአበቦች ተሸፍና ስትስቅ፣ ተራሮች አረንጓዴ ምንጣፍ ወይም ቢጫ አበባ ሲመስሉ፣ የአየሩ መዓዛ…
Read 461 times
Published in
ጥበብ
በጫት ሳቢያ ከሥራ ተባርሬያለሁ፡ የምቅመው ለማንበብ ነው፡፡ ሰሞኑን የሊዮ ቶልስቶይን War and Peace በቶልስቶይ አይነት ተመስጦ እያነበብኩ ነው፡፡የመቃሚያ ብር የለኝም፡፡ እንዳልኩት የምቅመው ለማንበብ ነው፡፡ መቃሚያ ብር ስላልነበረኝ ግን War and Peace ን ሸጬ ወደ ጫት ቤት ሄድኩኝ፡፡እንግዲህ ጫት እዚህ ድረስ…
Read 504 times
Published in
ጥበብ
ሰዓሊ ናትናኤል ምትኩ ትውልድና እድገቱ በአዲስ አበባ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የስነጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት በዲግሪ ተመርቋል፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 15ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለማክበር ባዘጋጀው ውድድር ላይ ባቀረበው አስደናቂ ስዕል ተሸላሚ ሲሆን ብሪትሽ ካውንስል ሰዓሊዎችን አስተባብሮ ባካሄደው…
Read 597 times
Published in
ጥበብ
የቃለ እሳት ነበልባሉ፣አልባከነምና ውሉ፣የዘር-ንድፉ የፊደሉ፣ቢሞት እንኳን ሞተ አትበሉ፤… (ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን)ፈረንሳዋዮች አንድ አባባል አለቻቸው፤ በእንግሊዝ አፍ ስትባል እንዲህ ነች፣ ‹‹There is no free lunch›› የምትል፤ ይኼም ‹‹ፋሲካን ያሉ ሕማማትን ተቀበሉ›› የሚል አገራዊ አቻ ትርጓሜን ይመስላል። ታዲያ፣ ጸጋዬ ገ/መድኅን ከተጠቀሰው ብሒል…
Read 515 times
Published in
ጥበብ
የአለንበት ድህረ-ዘመናዊዉ ዓለም የጥበብ ሥራን ሸቀጥ (commodity) አድርጎታል፡፡ የሳይንሱንና ቴክኖሎጂዉን መራቀቅ ተከትሎ ዕውቀት ረክሷል፡፡ የሰው ልጅ ከሞራል ልዕልናው አንሶ አውሬአዊ ባሕርይን ተላብሷል፡፡ ባሕል ዘቅጧል፡፡ ሳይንስ በእጅ አዙር ኪነ-ጥበብን ሊቀብር በብርቱ እየተፍጨረጨረ ይገኛል፡፡ ይህ ሳይንስ ወለዱ ዘርፈ ብዙ ቀውስ በዚህ ዘመን…
Read 521 times
Published in
ጥበብ
እድሜዬ እየገፋ ነው። አገፋፉ ግን እንደ ፅንስ አይደለም። ጽንስ የሚጠበቅ ውጤት አለው። ከእድሜዬ መግፋት ግን የምጠብቀው ምንም የለም። እግዚያብሔር ይመስገን ከመጠበቅ ነፃ ነኝ። ስለዚህ የሆንኩትን እቀበላለሁ። የሆንኩትን መግለፅ እንጂ ያልሆንኩትን ለመሆን አልፍጨረጨርም። እና በገዛ ልኬና መልኬ እገለጣለሁ። ... ስለዚህ እድሜዬ…
Read 555 times
Published in
ጥበብ