ጥበብ
‹‹ጣና ልቡን ባርኮ፣ ዓባይ ፍቅሯ ያልፋል፤ሰው እንዴት ተጉዞም፣ ተኝቶም ይገዝፋል፤›› [ገጽ 56] ገጣሚነት ትጋትን ይጠይቃል፤ በመጠኑም ቢሆን፣ አንድ ገጣሚ ዘጋቢ መሆን አይጠበቅበትም፤ ባለ ቅኔ ቢሆን ይመረጣል፤ ጋዜጠኛ አንድን ክስተት አስመልክቶ ተጨባጭ የሆነ ዜና ይዘግባል፤ የጋዜጠኛ ተቀዳሚ ዓላማ በዜናው ተጽእኖ መፍጠር…
Read 640 times
Published in
ጥበብ
በተመሳሳይ ቃና፣ብዙም በማይለያይ የታሪክ ሀዲድ፣ ዳናውን እያሰቀመጠ፣የኖረው የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ዘግይቶ ከመወለዱም ባሻገር እየዳኸ ቆይቶ፣ቶሎ ከመሬት ያለመነሳቱን የታሪክ ገጾችን በገለጥን ቁጥር እንረዳለን። ከጥቂት ሥራዎች በቀር ያለማፈንገጥ አንገቱን ደፍቶ፣በተመሳሳይ ዘውግና ሥነ ጽሑፋዊ ፍልስፍና ዕድሜውን መቆርጠሙ ምቾት የሚከለክልና የሚጎረብጥ ነገር አለው።የጉዟችን ጎዳናዎች…
Read 769 times
Published in
ጥበብ
እንደ ቀድሞው ባይሆንም አልፎ አልፎ መጽሐፍ እገዛለሁ፤ አነባለሁ፡፡ ከምርጫዎቼ አንዱ ደሞ ጋሽ ግጥም ናቸው፡፡ ከላይ ርዕስ ያደረኩት የአዲስ መጽሐፍ መጠሪያ ነው፡፡ ድንቅ ድንቅ ግጥሞችን የያዘ አዲስ የግጥም መድብል፡፡ ጸሃፊው ሰሎሞን ሞገስ /ፋሲል/ ይባላል፡፡ ከዚህ ቀደም አራት ስራዎች አንብቤለታለሁ፡፡ በተለይ ከአንባቢ…
Read 689 times
Published in
ጥበብ
ሁለተኛ ክፍል ሐ. በዓሉ ግርማ በዓሉ ግርማ በዐማርኛ ልቦለድ ታሪክ የታወቀ ብቻ ሳይሆን፣ ለጥበቡ ሰማዕትነትን የከፈለም ነው። በዓሉ፣ በኢላባቡር ክፍለ ሀገር ሱጴ ውስጥ በ1928 ዓ.ም. ተወለደ። የ፩ኛ ደረጃ ትምህርቱን በልዕልት ዘነበወርቅ ትምሕርት ቤት ተከታትሏል፤ ፪ኛ ደረጃን የተማረው ደግሞ በጄኔራል ዊንጌት …
Read 771 times
Published in
ጥበብ
ይህ አጭር መጣጥፍ በፍቃዱ አየልኝ (2016) በተጻፈ ግርባብ፡ ያ ደግ ሰው በተሰኘ የአጫጭር ተረኮች መድበል ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ይህ ሥራ ደራሲው ኦርጅናሌ የአጻጻፍ ስልቱን (stylistics) ለሀገራችን ሥነጽሑፍ ያስተዋወቀበት ነው፡፡ ግርባብ የልቦና ውቅራችንን ከሌላ ማዕዘን የሚፈትሹና ታላቅ ቁም ነገርን የሚያትቱ ተረኮችን…
Read 883 times
Published in
ጥበብ
ነፍስ ከተፈጥሮ ጋር ኅብረት ካልመሠረተች መስከን ይሳናትና ትግለበለባለች፤ ግልብልብ ነፍስ ከውካዋና መናኛ ናት፤ ስክነት የነፍስ ምግቧ ሊሆን ይገባል፤ አለበለዚያ የነፍሳችን ነፍሷ ይወጣል ማለት ነው፤ ነፍሳችንን ከሚያበርዷት ነገሮች አንዱ ለምለም ተፈጥሮ ነው፤ ውብ መስክ፣ የሚገማሸር ወንዝ፣ አበቦች፣ ዛፎች የነፍሳችን ምሶች ናቸው……እንሆኝ…
Read 590 times
Published in
ጥበብ

