ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
 እንደ መጽሐሃፍ- ቅዱሷ ቤርሳቤህ (260) ታሪካቸው ያልተጻፈ፣ ወይም ተነክቶ የተተወ ሰዎች፣ ስለ ‹ያልተቀበልናቸው› ማህበረሰቦች፣ ‹ማዕቀብ› ስለተጣለባቸው ህዝቦች፣ ታሪካቸው ተድበስብሶ በስርዓት ፍትህና ፍርድ ላላገኙ ሰዎች፣ ከመጽሃፉ መታሰቢያ ጀምሮ የት እንደገቡና፣ ‹‹የት እንደወደቁ ያልታወቁ››(129) (በአሉ ግርማ’ን ጨምሮ) ያልታወቁ ግለሰቦች፣ ለህዝብና ለሃገር የሚኾን…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ካገኘሻቸው - ለቃቅሚያቸው፤ካገኘሃቸው - ለቃቅማቸው፤›› (‹‹ስርቅታዬ››፣ ሰለሞን ደነቀ)ነሐሴ ዕድለኛ ወር ነው፤ ሐምሌ ወር ላይ ጆሮአችንን ሰቅዞ የያዘው የዝናብ፣ የመብረቅ እና የወራጅ ወንዝ ድምጽ ለአፍታ ገለል ይልና በነሐሴ ጅራፍ ይረታል። አድባር የሚሰነጥቅ፣ አውጋር የሚያሸብር ብልጭታ መብረቁ ገሸሸ ይልና ጅራፍ በቦታው ይተካል፤…
Rate this item
(4 votes)
 እንደ መዝለቂያ“አስቀድሞ ቃል ነበር።” እንዲል፣ በዘፈቀደ ሳይሆን በውበት የተሰናኙ ቃላትን አስቀድመን፣ ቃላቱን ነፍስ ዘርቶ ወደ ተግባር የሚቀይረውን ሙዚቃ እናስከትልና፤ ደግሞ እርስ በእርሱ በከያንያኑ አማካኝነት እያዛመርን እንፈክራለን። የፍካሬያችን መነሻ የገብረክርስቶስ ደስታ ክትብ ቃላቱ (ግጥሞቹ) እና የተስፋዬ ገብሬ ሙዚቃ ነው። አጽመ ፍካሬያችን…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ነፋሱ - ሣር ቅጠሉን አዋከበው፤ሞገዱ - ባሕሩን አናወጠው፤ግን የኔን ልብ፣ ምን አራደው?ምንም የለ - ‘ሚታወሰኝ፤ድንገት እንጂ፣ ሆድ የባሰኝ።ለምን አልኩኝ - ተጨብጬ፤እንባዬን ባፌ መጥጬ፤ሳውቅ ጥያቄ፣ መልስ እንዳይሆን፤የለምን ለምን፣ ለምን ሊሆን?!›› (‹‹የለምን ለምን››፤ ገጽ 12)የግጥም መድበል ጣጣ የማያጣው ነው፤ መድበሉ መሠየም ያለበት…
Rate this item
(2 votes)
ራሺያ በጎጎል ካፖርት ውስጥ የተደበቀች ሀገር መሆኗን በስነ ፅሁፍ አለም መረዳት ከቻልን፣ የአፍሪካውያንን ብሎም የኢትዮጵያን ዘለሰኛ የኑረት ማህተም የምንፈትሸው ከተሰዳጅ የእግር አሻራው መሀል ቢሆንስ?ከሚስጥራዊ የመቃብሮቻችን አፈር ላይ የበቀለ የአፀድ ቅርንጫፍ ላይ ያረፉ ወፎች እንዴት ለእኛ የሚሆን ዜማ አጡ? ታሪካችን ሁሉ…
Saturday, 31 August 2024 19:39

የዘመን መልክ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
፨ ‹አይዞህ› ‹አይዞህ› ተባብለው፤ ተደጋግፈው የቆሙ ቆርቆሮ ቤቶች ወዳሉበት መታጠፊያ ገባ። ለነገሮች ግድ የሚሰጠው አይመስልም። ፊቱ ላይ የበለዘ ምስል ብቻ ነው ያለው - ቆሳስሏል። ያበጠ ዓይን፣ ደም የደረቀበት ግንባር። የውስጥ ሃዘኑም ፊቱን አጎሳቁሎታል። አንጀትን ለማንሰፍሰፍ በቂ የኾነ ኹኔታ ላይ ነው…
Page 3 of 256