Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ዳዊት ንጉሡ ረታ የ”አጥቢያ” እና የ”ኢሕአዴግን እከስሳለሁ” መጽሐፍት “ሂስ” የጀመረውና የጨረሰው ደራሲውን አሌክስን (ዓለማየሁ ገላጋይ) በማድነቅ ነበር፡፡ መግቢያው ላይ ዳዊት ስለ አሌክስ ብቃት ያስቀመጣቸው አባባሎች እነዚህን ይመስላሉ፦ “ለንባብ ከሚያቀርብልን አሪፍ አሪፍ ጽሁፎች…ሃሳቦቹ የተለየ ክብር አለኝ…የታሪክ አዋቂነቱ…ለደራሲው ያለኝ አድናቆት…
Rate this item
(0 votes)
ጥያቄው ኦባማ አሸነፈ ወይንም ተሸነፈ ሳይሆን…ኦባማ ራሱ ሰው ነው ወይንስ ሃሳብ ነው?...የሚል ነው (ሆነብኝ)፡፡ ከአንድ የሃሳብ ወዳጅ ጋር ቁጭ ብለን ስናወራ ፈጠጥ ያለ ሃሳብ አመጣብኝ፡፡ ሃሳብም እንደ አይን ወይንም እንደ ችግር ይፈጥጣል፡፡ “አሁን እግዚአብሔር እንደ ሌላው ነገር በሚጨበጥ በሚለካ የእውነታ…
Saturday, 10 November 2012 16:43

ኦቴሎ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ስሙ ጥሩውና ታላቁ እንግሊዛዊ ጸሐፌ ተውኔት ዊሊያም ሼክስፒር “ቪነስና አዶኒስ” እንዲሁም “ሬፕ ኦፍ ሉክረስ” የተባሉትን ቅኔዎቹን እ.ኤ.አ ከ1593 እስከ 1594 ዓ.ም ባለው ጊዜ ሲያሳትም ገና የ28 ዓመት ወጣት ነበር፡፡ ከሶስት ዓመታት በኋላ “ሶኔትስ” የተሰኙት ቅኔዎቹ ሲታተሙለት ደግሞ ሼክስፒርን ደራሲ፣ ባለቅኔ…
Rate this item
(0 votes)
የባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን የመጀመሪያ ቴአትር“ሚስስ ሐቺንግስ ጠጉራችንን በመቀስ ቆራርጣ እንደሮማውያን ትሪቡናል ሻሽ አሰረችልን፤ አቡጀዲ ገዝታ እንደ ግሪክ ኦራተሮች አስደገደገችን፡፡ ሲርበን ዳቦና ሻይ እያቀረበችልን እስከ ስምንት ሰዓት ድረስ ልምምዱን ቀጠልን፡፡ ጃንሆይ በአሥራ አንድ ሠዓት ግድም ደረሱ፡፡ አስቀድሜ ያዘጋጀሁትን አጭር መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ ተጫዋችና ቅን እንደሆነ በቅርብ የሚያውቁት ሰዎች ይመሰክሩለታል፡፡ ባለፈው ሐሙስ በአዲሱ አልበም ዙሪያ ቃለምልልስ ሳደርግለት በሳቅና በፈገግታ በሀዘን እየተመላለሰ ነበር ሃሳቡን የገለፀው፡፡ የመጀመሪያ አልበሙ ከወጣ ከሰባት ዓመት በኋላ ሰሞኑን ለአድማጭ ጆሮ የደረሰውን አልበሙን ‹‹ናፍቆትና ፍቅር›› ብሎታል፡፡ በቃለምልልሱ ወቅት…
Saturday, 29 September 2012 09:53

ሤራዎችን የወለደው “ሤራ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
“አፄ ኃይለሥላሴ በ1953 ዓ.ም. ለተደረገባቸው መፈንቅለ መንግሥት ምክንያቱ ራሳቸው ንጉሡ ናቸው” የሚል መልዕክት የሚያስተላልፍ መጽሐፍ ስላገኘሁ ለዛሬ ዳሰሳና ቅኝት መርጬዋለሁ፡፡ በ2003 ዓ.ም ታትሞ ለአንባቢያን የቀረበው መጽሐፍ “ሤራ! በገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት” በሚል ርዕስ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተፃፈ ልቦለድ መሆኑን…