ጥበብ
… በጫጫታው መሀል ዝም ማለት … አድማጭ ያደርጋል፡፡ የሚደመጥ ነገር ሳይኖር ዝም የሚል ግን በህይወት አለመኖሩን እንዳረጋገጠልን ይቆጠራል። ህይወት እንዳልሞተች የምናረጋግጠው ህያው ነኝ ባይ ሲገልፃት ነው፡፡ የሞተው ሰውዬ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር መሆኑኑ ተማምነን ቀብረነው ነበር። አሁንም ግን መግለፁን ቀጥሏል፡፡ … አልሞተም…
Read 5286 times
Published in
ጥበብ
በቅርቡ “መልክአ ስብሃት፤ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር በሰላሳ ፀሐፊያን፤ ገጣሚያን እና ሰዐሊያን እይታ” የምትል መፅሀፍ በአለማየሁ ገላጋይ አርታኢነት ታትማለች፤ አርታኢው በመጽሐፉ ጀርባ ላይ እንዲህ ብሎ ጽፏል፡- “ሠላሳ ያህል ፀሐፊያን፣ ገጣሚያንና ሰዐሊያን ስለስብሀት ገብረእግዚአብሔር ያላቸውን የተለያየ አመለካከት በአንድ ላይ አጣምረው በዚህ መድበል አቅርበዋል፡፡…
Read 2246 times
Published in
ጥበብ
ሰሌ…አገርህ ያችው ናት፤ ዛሬም ልባም የላት፡፡ የድሀ አገር ህዝቦች፣ ህልማቸው አንድ ነው ራዕይ ይሉታል፣ ቅዠቱን ደራርተው፡፡ አምኜ ፃፍኩልህ፣ ግጥም የነብስህ ነው፡፡ እዚያው ሁን ግዴለም፤ እዚያው አጣጥመው፡፡ ሰሌ………..“አንድ ዓመት አለፈአንድ ዓመት አረፈ” አልንህ ተሰብስበን፤ ባንድ ሻማ ጉልበት፣ እኛ አንድ ዓመት ኖረን፡፡…
Read 2395 times
Published in
ጥበብ
የዛሬ ሳምንት ሀዋሳ ነበርኩኝ፡፡ የወትሮዋ ሳቂታዋ ሀዋሳ አልነበረችም፡፡ አኩርፋለች፡፡ ሌላ ችግር ገጥሟት ግን አይደለም፡፡ ክረምቱ ነው ያስኮረፋት፡፡ ዝናቡ፣ ቅዝቃዜውና ደመና የሸፈነው ሰማይ ተጫጭነዋት ነበር፡፡ እንደኔ እንደኔ ሀዋሳ ደርሶ አሞራ ገደልን ሳይጐበኙ መመለስ ካለመሄድ እኩል ነው፡፡ እዚህ ስፍራ ዓሳ እንደጉድ ይበላል፡፡…
Read 4320 times
Published in
ጥበብ
ኮሜዲያንና ድምፃዊ ታሪኩ ሠማኒያ ሸሌ ታሪኩ ሰማኒያ ሸሌ፤ ሀዋሳ ውስጥ ተወልዶ ያደገ ድምፃዊ፣ ኮሜዲያንና ተዋናይ ነው፡፡ “ጫት ያመረቅናል” በሚለው ነጠላ ዜማው የሚታወቅ ሲሆን መድረክ ላይ በሚያቀርባቸው ቀልዶቹ በተለይ በሀዋሳ ከፍተኛ እውቅናን አትርፏል፡፡ ወጣቱ በቅርቡ ሻና ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዱዩስ ያደረገውን “ሀ…
Read 6868 times
Published in
ጥበብ
“መልክዐ-ስብሐት” በሚለው የአለማየሁ ገላጋይ መፅሐፍ ውስጥ በተካተተው የሚካኤል ሽፈራው መጣጥፍ ላይ ያቀረብሁትን አስተያየት ተከትሎ “ጤርጢዮስ ከቫቲካን” የለመደውን አስተያየቱን ይዞ መጣ፡፡ መምጣቱስ ባልከፋ፡፡ አስተያየቱ ክፉኛ ተጠናገረብኝ እንጂ፡፡ ለወትሮም ሳር ቤት አካባቢ ካለችው ቫቲካን መንደር ውስጥ ምዕመናን ሳያውቁት ቆብ የደፋ ጳጳስ ይመስለኝ…
Read 2135 times
Published in
ጥበብ