ጥበብ
የለሰለሰ ኢትዮጵያዊ መልክና ህብረ ብሔራዊ ዜማ፤ ከዛሬ በላይ ነገ ከነገ ወዲያ ሲሰሙት እያሸተ፤ እየጐመራ ውስጥን በሀሴት እየኮረኮረ የሚሄድ - የቴዲ አዲሱ አልበም!ከዜማው ግጥሙ፣ ከግጥሙ ቅንብሩ፣ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል እድሜና ፆታ ሳይለይ የሚያግባባ፣ የሚገባ፣ ታሪክን ከባህል አጣምሮ ከትልቁ የህይወት ክብ ውስጥ…
Read 4272 times
Published in
ጥበብ
መራሄ ትውልድ (የትውልድ መሪ)፤ ሃሳበ ትጉህ፤ በአውሮጳና በአሜሪካ በኦፊሴል ያለተሾመ የአገሩ የኢትዮጵያ የባህል አምባሣደር ነው ስለሺ ደምሤ፡፡ በሙዚቃ ጥበብ የተካነ በኢትዮጵያና በህዝቦቿ ባህልና ማንነት የተቀረፀ የታነፀ፤ ለማንጐራጐር ብቻ ሣይሆን ለሌሎች የታላቅ ሰብዕና መታያ ባህሪያት የተሰጠ የጥዑም ልሣን ባለቤት …ሥልጡንና ጠንካራ፤…
Read 4081 times
Published in
ጥበብ
ከደስታ ተክለ ወልድ ዘሃገረ ወግዳ፤ የፊደሉ ተራ አቡጊዳ “ከግዕዝና ካማርኛ ህግ ውጪ ተፅፎ የመጣውን ሁሉ አልቀበልም” በዓሉ ግርማ በመስከረም ወር 1962 ዓ.ም ታትሞ ለሚወጣው መነን መፅሔት አንጋፋውን የአማርኛ ቋንቋ ጠቢብ እንግዳ ለማድረግ ቀጠሮ ተቀብሏል፡፡ ልክ በሰዓቱ በቀጠሮው ስፍራ ሲደርስ የ68…
Read 6830 times
Published in
ጥበብ
ቅድመ ታሪክ ከተሞችን ወንዶች ይሠሯቸዋል (ይመሠርቷቸዋል) ሴቶች ይነግሱባቸዋል … አልያም ይገዙባቸዋል፡፡ ወንዶች ቤቶችን ይሠራሉ፤ በድንጋይ… በጠጠር… በሾህ… በአሸዋ… ሴቶች ያስውቡታል…ቤቶች በሴቶች ይደምቃሉ፤ ቤቶች በሴቶች ይዋባሉ፤ በሸክላ… በሰፌድ… ወንዶች ብረትን ይገዛሉ፤ ሴቶች ብልሃትን ያመጣሉ፤ አንዳንዴ ግን (ለምን አንዳንዴ አብዛኛውን ጊዜ ግን)…
Read 7913 times
Published in
ጥበብ
“ሃሳብን የሚገድል ሃሳብ አለ” አለ አቶ 0911…የማያውቀው ስልክ ላይ ከደወለ በኋላ፡፡ “ምን ማለትህ ነው?” ብሎ መለሰ ልጅ እግሩ ሲም 0924 …ሲሙ ከቴሌ የወጣበት ዘመን ልጅ እና አባትነትን ይለያያል፡ “ምን ማለቴ መሰለህ…እምነት አንድ የሀሳብ አይነት ነው፡፡ እውቀት ወይንም ምክንኒያታዊነት ደግሞ ሌላ…
Read 2154 times
Published in
ጥበብ
የዓለም ሎሪየት ታላቅ ባለቅኔ አንትሮፖሎጂስት እና ኢጂፕቶሎጂስት፣ የኮሜርስ ምሩቅ የህግ እውቀት ባለሙያ ጥዑመ ልሣን (ልዩ የትረካ ችሎታ ያለው) ተመራማሪ፣ ፀሐፌ ተውኔት ደራሲና ተርጓሚ ፀጋዬ ገብረ መድህን ቀዌሣ፤ ዛሬ በአፀደ ሥጋ ከእኛ ጋር ቢኖር ኖሮ በሥነ ጽሑፍከፍተኛውን ዓለም አቀፍ የሥነ ጽሑፍ…
Read 2122 times
Published in
ጥበብ