ጥበብ
Saturday, 10 September 2011 12:31
2004 ዓ. ም በሌሎች መቁጠሪያዎች ስንት ነው?
Written by ሰሎሞን አበበ (saache43@yahoo.com
7514 ዓመተ ቢዛንቲን፡- በኢትዮጵያ ዓመተ ዓለም ከሚባለው ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም 10 ዓመት ቀዳሚ ነው፡፡ 1720 ዓመተ ሰማዕታት - ዘመነ ዲዮቅልጥያን ማለትም ይቻላል፡፡ በሮም ዲዮክልጥያን ቄሳር ሆኖ የነገሠበትን መነሻ የሚያደርግ የዓመት መቁጠሪያ ሲሆን፤ ሮማዊት ግብ ላይም ያገለግል ነበር፡፡ የግብ ክርስቲያኖች በግፍ…
Read 1781 times
Published in
ጥበብ
..ያልተዳሰሱ ምስጢሮች.. ሲዳሰስባለፈው ሳምንት ቢሮዬ የመጣልኝ መሃፍ ለየት ያለ ነው፡፡ የመጽሐፉ ርዕስ ጉጉት የሚፈጥር ዓይነት ነው፡፡ ..ያልተዳሰሱ ምስጢሮች.. ስለሚል ምስጢሮቹ ምን ይሆኑ በሚል ለንባብ ይገፋፋል፡፡ መሃፉ በዲያቆን ኃ/ጊዮርጊስ ተፈራ የተዘጋጀነው፡፡ በርግጥ ደራሲው መጽሐፍ ለማሳተም አዲስ አይደለም፡፡ ከዚህ ቀደም ያሳተማቸው ስምንት…
Read 2965 times
Published in
ጥበብ
የትምህርት ጥራት በንጉሡ ዘመን ቀረ፣ ደረጃው ማሽቆልቆል የጀመረው በደርግ ወቅት ነው፣ በመመረቂያ ጋዋን የተነሱት ፎቶግራፍ የሳሎን ማጌጫ መሆኑ የቀረው በኢሕአዴግ ዘመን ነው... የሚሉና መሰል አባባሎች ተደጋግሞ ሲነገሩ ይሰማል፡፡ ከትምህርት፣ ከተማሪዎችና ከትምህርት ቤቶች ጋር በተያያዘ በቅርባችን የምናየው አንድ እውነት አለ፡፡ በተለይ…
Read 4526 times
Published in
ጥበብ
አብዬ ማረኝ ማረኝ፣አብዬ ማረኝ ማረኝ፣ ዶሮ ብር አወጣች እኔን ሥጋ አማረኝ፡፡የዚህ ዘፈን አቀንቃኝ የዶሮ ዋጋ አንድ ብር መግባቱ ተአምር የሆነበት ይመስላል፡፡ ይህም ብቻ ሳይሆን ዋጋው እንደማይቀመስ ሆኖ ተደምድሞለታል፡፡ ስለዚህ ወደ ኋላ መለስ ብሎ የዶሮ ሥጋ ..ርካሽ.. በሆነበት ዘመን በገፍ ያበሉት…
Read 1935 times
Published in
ጥበብ
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በ2003 ዓ.ም ከመጽሐፍ ጋር በተያያዘ ስለተፈጠሩ ክስተቶች ጥቂት ነገሮችን ለማንሳት እንጂ በዓመቱስለተከሰተው ነገር ሁሉ የተሟላ ዳሰሳ ለማቅረብ አይደለም፡፡ ትኩረቴም ፖለቲካና ታሪክ ነክ በሆኑት ላይ እንጂ፤ እንደ ልብ ወለድ ወይም የሥነልቦና መጻሕፍትን የመሳሰሉትን አላካተተም፡፡ በመጻሕፍቱ አጠቃላይ ኋና ላይ…
Read 3394 times
Published in
ጥበብ
እኔ ላንቺ ግጥም ቃላት ሣጠራቅም አላዛር ከደዌው ድኖ አገገመ ስለዓለም ከንቱነት ግጥም አሳተመ፡፡ ለውበትሽ ስንኝ ፊደል አጥቼልሽ በየመዘክሩ ስንከራተትልሽ የእዮብ መከራ ጭንቅ ዘመኑ አለፈ ..መታገስ ነው ደጉ!.. የሚል መጽሐፍ ፃፈ፡፡ እኔ ላንቺ ግጥም ቃላት ሳጠራቅም ውዲቷ አገራችን እጅግ ተራቀቀች በኤሌትሪክ…
Read 3116 times
Published in
ጥበብ