Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
አስቀድሜ የተከሳሽነት ድምፄን ላሰማ!እነሆ በዛሬ ሳምንቱ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በቁጣ ገንፍለው ድንገተኛ ክስ የመሰረቱብኝ የኬሚካል ኢንጅነሪንግ ባለሙያው ጌታሁን ሄራሞ፤ የክስ ጭብጣቸውን ለማጠናከር 130 የእንግሊዘኛ ቃላትን በመጠቀም፤ አምስት የውጪ አገራት መፃህፍትን በማጣቀስ፤ የአራት ታዋቂ ናቸው ያሉትን የውጪ ደራሲዎች ስም ጠቅሰውና…
Saturday, 17 November 2012 12:21

“የፊደል ገበታ አባት”

Written by
Rate this item
(9 votes)
የ”ሀለሐመ” ፊደል ገበታ ፈጣሪ ማነው? ከዛጉዬ ስርወ መንግስት በኋላ ግዕዝን ተክቶ ለንግግርና ለፅሁፍ ማገልገል የጀመረውና “የመንግስት የስራ ቋንቋ” የሆነው አማርኛ፤ ግዕዙን የፊደል ገበታ የቀረፀው ማንና መቼ እንደሆነ ለማወቅ ጉጉት እንደፈጠረው ሁሉ የአማርኛው “ሀለሐመ” የሚለውም እንዴት፣ መቼና በእነማን ተፈጠረ ብሎ መጠየቅ…
Saturday, 17 November 2012 12:24

ተንቀሳቃሽ የኢትዮጵያ ቅርሶች ነን

Written by
Rate this item
(3 votes)
እስቲ ከልጅነትህ እንጀምር…የተወለድኩት እዚሁ አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ ነው፡፡ በፀሐይ ጮራ አንደኛ ደረጃ ት/ቤትና በምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው የተማርኩት፡፡ የባህል ውዝዋዜና ዳንስ የጀመርኩት ምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ7ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ሲሆን በቀበሌ ኪነት ውስጥም ነበርኩኝ፡፡ ዛሬ እንግዲህ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ዳዊት ንጉሡ ረታ የ”አጥቢያ” እና የ”ኢሕአዴግን እከስሳለሁ” መጽሐፍት “ሂስ” የጀመረውና የጨረሰው ደራሲውን አሌክስን (ዓለማየሁ ገላጋይ) በማድነቅ ነበር፡፡ መግቢያው ላይ ዳዊት ስለ አሌክስ ብቃት ያስቀመጣቸው አባባሎች እነዚህን ይመስላሉ፦ “ለንባብ ከሚያቀርብልን አሪፍ አሪፍ ጽሁፎች…ሃሳቦቹ የተለየ ክብር አለኝ…የታሪክ አዋቂነቱ…ለደራሲው ያለኝ አድናቆት…
Rate this item
(0 votes)
ጥያቄው ኦባማ አሸነፈ ወይንም ተሸነፈ ሳይሆን…ኦባማ ራሱ ሰው ነው ወይንስ ሃሳብ ነው?...የሚል ነው (ሆነብኝ)፡፡ ከአንድ የሃሳብ ወዳጅ ጋር ቁጭ ብለን ስናወራ ፈጠጥ ያለ ሃሳብ አመጣብኝ፡፡ ሃሳብም እንደ አይን ወይንም እንደ ችግር ይፈጥጣል፡፡ “አሁን እግዚአብሔር እንደ ሌላው ነገር በሚጨበጥ በሚለካ የእውነታ…
Saturday, 10 November 2012 16:43

ኦቴሎ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ስሙ ጥሩውና ታላቁ እንግሊዛዊ ጸሐፌ ተውኔት ዊሊያም ሼክስፒር “ቪነስና አዶኒስ” እንዲሁም “ሬፕ ኦፍ ሉክረስ” የተባሉትን ቅኔዎቹን እ.ኤ.አ ከ1593 እስከ 1594 ዓ.ም ባለው ጊዜ ሲያሳትም ገና የ28 ዓመት ወጣት ነበር፡፡ ከሶስት ዓመታት በኋላ “ሶኔትስ” የተሰኙት ቅኔዎቹ ሲታተሙለት ደግሞ ሼክስፒርን ደራሲ፣ ባለቅኔ…